Tender Detail

Tender Details

  • Company በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251112730852
  • Websitehttps://www.fsc.gov.et/
  • Deadline23 Jun 2026, 10:00 AM
  • magazineAdiss zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Securityየንብረቱን ግምት 1/4 ኛውን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተረጋገጠ C.P.O
  • opening date2026-06-23 10:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

የፍ/ባለመበት ወ/ሮ ብሩክታዊት ሽፈራው ይመር እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ራሔል ሽፈራው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር152048 016/03/2012 ዓ.ም እና 197456 በ13/10/2016 ዓ.ም እና በ 204885 023/3/2018 ዓ.ም እና በኮ/መ/ቁ 207948 በ8/5/2018 ዓ.ም እና በመ/ቁ 197456 በ13/10/2016 ዓ.ም በዋለው ች

በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት


የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ


የፍ/ባለመበት ወ/ሮ ብሩክታዊት ሽፈራው ይመር እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ራሔል ሽፈራው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር152048 016/03/2012  ዓ.ም እና 197456 በ13/10/2016 ዓ.ም እና  በ 204885 023/3/2018 ዓ.ም እና በኮ/መ/ቁ 207948 በ8/5/2018 ዓ.ም እና በመ/ቁ 197456 በ13/10/2016 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 01 የቤ.ቁ 1595 የሆነውን አስመልክቶ የካ/ቁ የካ 10/184084/07 የቦታው ስፋት በሰነድ 320 ካ/ሜትር የተቀረው በልኬት የተገኘው ቦታ ስፋት 808 ካ.ሜ የሆነው የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 9,061,360,00 (ዘጠኝ ሚሊዮን ስልሳ አንድ ሺ ሦስት መቶ ስልሳ ብር ) ሆኖ የትራንዛክሽን ታከስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ሐምሌ 16 ቀን 2018 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ በ4፡00 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል፡፡


የሐራጁ ሽያጭ የሚካሄደው በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ ንብረቱን ተጫርተው ለመግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ቀደም ብሎ ባሉት አራት የሥራ ቀናቶች ውስጥ ባለመብቱ ለማስጎብኘት በሚመርጧቸው ሦስት የሥራ ቀናት በፌ/ፍ/ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት ሐራጅ ክፍል ድረስ ከጠዋቱ በ3፡30 ጀምሮ በመገኘትና ባለመብቱ በሚያቀርበው ትራንስፖርት ንብረቱን ባለበት ቦታ ድረስ በመውሰድ መጎብኘት የሚችሉ ሲሆን እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን ግምት 1/4 ኛውን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተረጋገጠ C.P.O ማስያዝ ይኖርበታል፡፡ ከጠ/4ኛ አስበልጦም ሆነ አሳንሶ C.P.O የሚመጣ ተጫራች በጨረታው አይካፈልም፡፡ በጨረታው አሸናፊ የሆነው ግለሰብ አሸናፊ የሆነበትን ገንዘብ በአጠቃላይ ጨረታውን ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ በፍ/አ/ጽ/ቤት /ስም C.P.O አሠርተው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተከፈተ አሠርቶ ሙሉ ገንዘቡን በ15 ቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት በጨረታው አሸናፊ የሆነ በጨረታ ያሸነፈበትን ገንዘብ ገቢ ሳያደርግ ቀርቶ በቀጣይ ጨረታ ተደርጎ ጨረታው ከበፊቱ ጨረታ ቀንሶ ከተሸጠ ገዥው በልዩነት ተጠያቂ እንደሚሆን የፍ/አ/ጽ/ቤት ንብረቱን በሕጋዊ መንገድ በሐራጅ ስለመሸጡ ለሚመለከተው አካል ማስረጃ ከመፃፍ ባለፈ ስም የማዛወር ግዴታ የሌለበት መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251112730852 በመደወል መጠየቅ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡


የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት

Save Tender