LOT69: -ለምርምር እና ህክሚና እቃ የሚያገለገሉ ግ/ጨሬታ2018 ዓ/ም
Ethiopian Police University
Tender Information
| Title | LOT69: -ለምርምር እና ህክሚና እቃ የሚያገለገሉ ግ/ጨሬታ2018 ዓ/ም |
| Description | Procurement of Medical Equipment and Supplies |
| Procuring Entity | Ethiopian Police University |
| Reference No | EPU-NCB-G-0095-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-05-23 14:00:00 |
| Invitation Date | 2026-05-13 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | sendafa, Room 02 sendafa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116735510 Email: EPUmaketingteam1@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 0315, Postal Code: 0315 |
TechnicalQualification
- •Certificate of Pharmaceutical Product :
Bidder has failed to submit a Certificate of Pharmaceutical Product as recommended by the WHO for each item offered in accordance with ITB Clause 17.6.
(Ref: 17.6) - •Descriptive technical literature :
Bidder has to submit Descriptive technical literature in accordance with ITB Clause 17
(Ref: 17) - •Certificate from the competent Regulatory Authority (RA) :
Bidder has to submit Certificate from the competent Regulatory Authority (RA) that the manufacturer is licensed to manufacture the Health Sector Goods offered in accordance with ITB Clause 17.4 (only Bidders who are not primary manufacturers).
(Ref: 17.4)
LegalQualification
- •Debarred by a decision of the Public Procurement and Property Authority:
Not having been debarred by decision of the Public Procurement Agency from participating in public procurements for breach of its obligation under previous contracts in accordance with ITB Clause 4.4
(Ref: 4.4) - •Form Data on Joint Ventures:
In the case of a bid submitted by a joint venture (JV), the Bidder has to submit the Form Data on Joint Ventures, the Agreement governing the formation of joint venture, or letter of intent to form JV, including a draft agreement, in accordance with ITB Clause 4.1
(Ref: 4.1) - •Conflict of interest :
No conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3
(Ref: 4.3) - •Nationality :
Nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2
(Ref: 4.2)
Bid Security
Amount: 200000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO
Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
መስሪያ ቤታችን የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ለ2018 በጀት አመት ለምርምር እና ህክምና አገልግሎት የሚውል እቃ ለመግዛት በወጣው ግልጽ ጨረታ ላይ ለሚወዳደሩ ድርጅቶች የሚከተሉትን ነገሮች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
1.አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈበትን ለምርምር እና ለህክምና አገልግሎት የሚውል እቃ በራሱ ትራንስፖርት ኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ሰንዳፋ ከተማ ግምጃቤት ማቅረብ አለበት፡፡
2.ተጫራቾች በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ (Unconditional BID bond
BankGuarantee) ዋናውን የጨረታ ማስከበሪያ ጨረታው ከመከፈቱ ከአንድ
ቀን በፊት ኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ህንፃ ቢሮ ቁጥር 02 በአካል
ማቅረብ የሚጠበቅባችሁ ሲሆን ይህን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ስካን
በማድረግ በE-GP ሲስተም ላይ ከጨረታ ሰነዳችሁ ጋር ማያያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡
3.ድርጅቶች ለመወዳደሪያነት (specific requairement) ውስጥ በተቀመጠውን ስፔክ ማየት ይጠበቅባችኋል፡፡
4.አሸናፊው ድርጅት የማሽን ተከላ፤ገጠማን፤የእንስታሌሽን እና ስልጠናን መስጠት ይኖርባችኋል፡፡
5.አሸናፊው ድርጅት የሚያቀርበው ለምርምር እና ለህክምና አገልግሎት የሚውል እቃ ግዥ ጥራት ያለው መሆን አለበት፡፡
6.ጨረታው ሲከፈት በሰዓቱ ኪኮድ ሸር ያላደረገ ተጫራች በኋላ ለሚመጣው ችግር መስሪያቤታችን ሀሊፊነቱን አይወስድም፡፡
7.ከጥቃቅንና አነስታኛ ተቋም የጨረታ ማስከበሪያ የድጋፍ ደብዳቤ የምታመጡ ድርጅቶች የምታመጡት ደብዳቤ በ2017ዓ.ም በወጣው የግዥ መመረያ መሰረት ከአደራጁ ተቋም በትክክል የተጻፈ፣ የግንኙነት አድራሻ ያለው፣በደብዳቤው ላይ የጨረታውን አይነት /የጨረታ መለያ ቁጥሩ/ እና የገንዘብ መጠን መገለጽ አለበት፡፡
8.ጥቃቅንና አነስተኛ ድርጅቶች የጨረታ መተማመኛ ቅጽ specific requirement ላይ በፒዱኤፍ ስላስቀመጥን ቅጹን እንደ አንድ ህጋዊ ሰነድ/legal document/ሞልታችሁ እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡
9.መስሪያ ቤቱ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው፡፡
