Procurement of Printing and Publishing Services
Arbaminch University
Tender Information
| Title | Procurement of Printing and Publishing Services |
| Description | Procurement of Sticker for RUNERS PROJECT |
| Procuring Entity | Arbaminch University |
| Reference No | AmU-NCB-G-0832-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-07-30 10:30:00 |
| Invitation Date | 2026-07-25 11:05:23 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Arba Minch University Main Campus, Room ሕ-263 B-MC-4531 Arba Minch , Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 920567766 Email: ppad@amu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 21, Postal Code: - |
Eligibility Requirements
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Other Documents: Tax Payer Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
የምቀርበዉ ስቲከር ሙሉ 30 ካሬ ሜትር ሲሆን በሁለት ቦታ በመክፈል 1.5 X 3 የሆነ ብዛት 6 (ስድስት) 1.5 X 2 የሆነ ብዛት 1 በድም 30 /ሰላሳ/ ካ.ሜ የሚቀርብ ይሆናል፡፡
ጥራቱንና የወቅቱን የገበያ ዋጋ ባገናዘበ መልኩ አሸናፊ የሆነ ድርጅት ያሸነፈበት ዕቃ በቀረበዉ ዝርዝር መግለጫ (Specification) መሰረት ጥራቱ በባለሙያ ሲረጋገጥ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ ዕቃ ግምጃ ቤት ገቢ መሆን ይኖርበታል፡፡
አሸናፊ የሆነ ድርጅት የትራንስፖርት እና ጫኝ አዉራጅ ወጪ በመሸፈን አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በማድረስ ማስረከብ ይኖርበታል፡፡
የማይነበቡና ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎችን ማቅረብ ከዉድድር ዉጪ ያደርጋል፡፡
በ Egp Shoping የግዥ ዘዴ ጨረታ ወጥቶ ተወዳድሮ በተደጋጋሚ ጊዜ ያሸነፈና አዋርድ የተደረገለት ነገር ግን ለማቅረብ ፈቃደኛ ያልሆነ ተደዉሎ ስልኩን የማያነሳና ስልኩ ያልሰራ ተጫራች ቢኖር ከዉድድር ዉጪ ይደረጋል፡፡
ማሳሰቢያ በተደጋጋሚ ያሸነፈበት አዋርድ ይያያዛል፡፡
በዘርፉ ያልተሰማራበትን እና ያልታደሰ የንግድ ፈቃድ እና ታክስ ክሊራንስ በማቅረብ መወዳደር አይቻልም፡፡ ተወዳድሮ የተገኘ እና በግዥ በስራችን ላይ እንቅፋ የፈጠረ አስፈላጊዉ እርምጃ እንድወሰድበት ለሚመለከተዉ አካል በማቅረብ እርምጃ እንድወሰድበት ዩኒቨርሲቲዉ ይገደዳል፡፡
አይፈቀድም፡፡ ይህ ባይሆን ግን ዩኒቨርሲቲዉ ለፌዴራል ግዥ ኤጄንሲ ሪፖርት በማድረግ የጥፋተኛነት የቅጣት እርምጃ እንድወሰድበት ሪፖርት ለማድረግ ይገደዳል፡፡
ዩኒቨርሲቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታን በሙሉም ሆነ በከፍል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡