Tender Detail

Tender Details


የኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዞን መምሪያዎች የሚያስፈልጉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የተለያዩ አቅርቦቶችንና የግንባታ ሥራዎችን አግባብነት ያላቸውን ድርጅቶች አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።

Konta Zone Finance, Economy & Development Department– Procurement and Finance Directorate Amaya


ለዕቃዎችና ግንባታ ግዥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/19

የኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዞን መምሪያዎች የሚያስፈልጉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የተለያዩ አቅርቦቶችንና የግንባታ ሥራዎችን አግባብነት ያላቸውን ድርጅቶች አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።

ተ.ቁየግዥ/የሥራ ዓይነትሎትየጨረታ ማስከበሪያጨረታው የሚታሸግበት ሰዓትጨረታው የሚከፈትበት ሰዓትየተጫራች ብቃት/ምድብ
1የጽሕፈት መሣሪያዎችሎት 170,0003:003:30የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣የምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የቫት ሰርተፍኬት፣ የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ታክስ ክሊራንስ
2የጽዳት ዕቃዎችሎት 270,0003:003:30የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣የምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የቫት ሰርተፍኬት፣ የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ታክስ ክሊራንስ
3ኤሌክትሮኒክስሎት 370,0003:003:30የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣የምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የቫት ሰርተፍኬት፣ የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ታክስ ክሊራንስ
4ሞተር ሳይክልሎት 470,0008:008:30የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣የምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የቫት ሰርተፍኬት፣ የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ታክስ ክሊራንስ
5ደንብ ልብስሎት 570,0008:008:30የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣የምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የቫት ሰርተፍኬት፣ የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ታክስ ክሊራንስ
6የመኪና ጥገና /ጋራዥሎት 670,0008:008:30የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣የምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የቫት ሰርተፍኬት፣ የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ታክስ ክሊራንስ
7የሆስፒታል ደረጃ ማስፋፊያ ግንባታሎት 7500,0003:003:30GC/BC ደረጃ 5 እና ከዛ በላይ በጨረታ ሰነዱ መሠረት
821 ኪ.ሜ የጠጠር መንገድ ግንባታሎት 8500,0008:008:30GC/RC ደረጃ 5 እና ከዛ በላይ በጨረታ ሰነዱ መሠረት
97.6 ኪ.ሜ የጠጠር መንገድ ግንባታሎት 9500,0008:008:30GC/RC ደረጃ 5 እና ከዛ በላይ በጨረታ ሰነዱ መሠረት

በመሆኑም በጨረታው የሚሳተፉ ተጫራቾች በንግድ ሥራ ዘርፉ የታደሰ ፈቃድ፣የዘመኑን ግብር አጠናቀዉ የከፈሉ፣የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር፣በአቅራቢነት ዝርዝር ዉስጥ ስለመመዝገባቸዉና የቫት ተመዝጋቢነት ማስረጃዎች ያላቸዉና የሚያቀርቡ መሆን ይኖርባቸዋል።

  • ተጫራቾች ከሎት 1 እስከ ሎት 6 ላሉት ጨረታዎች የሚያቀርቡት ዋጋ ለ60 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል።
  • ተጫራቾች የሚያቀርቡት የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል።
  • ተጫራቾች በቢሮው የተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከሎት 1 እስከ 6 ላሉት ጨረታዎች በ15 ተከታታይ የስራ ቀናት እና ከሎት 7 እስከ 9 ላሉት የግንባታ ጨረታዎች በተከታታይ 21 የስራ ቀናት ውስጥ ከሎት 1 እስከ ሰባት ላሉት ጨረታዎች የማይመለስ ብር 500 እና ከሎት 7 እስከ 9 ላሉት የግንባታ ጨረታዎች የማይመለስ ብር 1,000 በመክፈል ኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 09 መዉሰድ ይችላሉ።
  • ተጫራቾች ከሎት 1 እስከ ሎት 6 ላሉት ጨረታዎች የመጫረቻ ሠነድ /ፕሮፎርማ/ በመሙላት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ሥራ ቀናት የቴክኒካል አንድ ኦሪጅናልና ኮፒ እና ፋይናንሻል አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ የመጫረቻ ሠነዶችን በአንድ ፖስታ በማዘጋጀት በቢሮው ግዥና/ንብ/አስ/ቢሮ ቁጥር 09 ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
  • ተጫራቾች ከሎት 7 እስከ 9 ላሉት የግንባታ ጨረታዎች የመጫረቻ ሠነድ በመሙላት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ለ21 ተከታታይ የስራ ቀናት የቴክኒካል አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ እና ፋይናንሻል አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ የመጫረቻ ሠነዶችን በአንድ ፖስታ በማዘጋጀት በቢሮው ግዥና/ንብ/አስ/ቢሮ ቁጥር 09 ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
  • ከሎት 1 እስከ 6 ያሉት ጨረታዎች በ16ኛው ቀን እንዲሁም ሎት 7 እስከ 9 ያሉት የግንባታ ጨረታዎች በ22ኛው ቀን ተጫራቾችና ሕጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታሉ።
  • ቢሮዉ በቀረበው ጨረታ ላይ አሸናፊዉ ድርጅት ጋር ዉል ስምምነት ከመፈራረሙ በፊት የግዥዉን 25 ፐርሰንት መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል።
  • መምሪያው ማንኛውንም ጨረታ በሙሉ ወይም በከፊል የመቀበል ወይም የመሰረዝ መብቱን በሕግና በጨረታ ሰነዱ መሠረት ይጠብቃል።

ለተጨማሪ መረጃ: ስልክ 0917388691/0913070827

የኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ

✨ messages.ai_summary
Konta Zone Finance Department, South West Ethiopia, buys in 9 lots: stationery, cleaning items, electronics, motorcycles, uniforms, vehicle repair, a hospital expansion (GC/BC 5+) and two gravel roads of 21 km and 7.6 km (GC/RC 5+). Bidders need a renewed licence, VAT and supplier registration.
Save Tender