Tender Detail

Tender Details


የመነ አብቹ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የቢሮ ፈርኒቸር፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የጽዳት እቃዎች፣ ደንብ ልብስ እና የጽህፈት መሳሪያ ግዥ

በሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የመነ አብቹ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

የመነአብቹ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት በ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት ቋሚ እቃ እና አላቂ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ የእቃዎችን ዝርዝር እንደሚከተለው አቅርበናል::

  1. የቢሮ ፈርኒቸሮች የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች የጽዳት እቃዎች የሰራተኛ ደንብ ልብስ፤ እና አስቴሽነሪ በግልጽ ጨረታ በአስቸኳይ መግዛት ይፈልጋል:: በዚሁ መሰረት የጨረታ ውል መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች/ነጋዴዎች የታደሰ የንግድ ፍቃድ እና TIN Number ያላችሁ ቫት ተመዝጋቢ መሆናችሁን ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘዉ ማቅረብ የምትችሉ፤ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 50,000 (ሀምሳ ሺ. ) ብር በCPO በመነአብቹ ወረዳ ፍርድ ቤት በማሰራት የጨረታ ሰነዱን በስራ ሰዓት የማይመለስ 400 (አራት መቶ) ብር በመክፈል ከመነአብቹ ወረዳ ፍርድ ቤት መግዛት እንደምትችሉ እንገልጻለን::

የጨረታው ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛ ቀን የጨረታ ሳጥን በጨረታ ኮሚቴ ታሽጎ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ተጫራቾቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የመነ አብቹ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት ይከፍታል::

ማሳሰቢያ

  1. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:: ለተጨማሪ መረጃ :ስልክ ቁጥር 09-10-78-15-29 ላይ ደውላችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ።
  2. አድራሻ:- በሸገር ከተማ አስተዳደር የመነ አብቹ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት ልዩ ስሙ ሚዛን ::

በሸገር ከተማ አስተዳደር የመነ አብቹ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት

✨ messages.ai_summary
Mana Abichu Sub-City Woreda Court (Sheger City) seeks suppliers of office furniture, electronics, cleaning materials, staff uniforms and stationery. Bidders need a renewed trade licence, TIN and VAT registration. Open bid.
Save Tender