ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 09 የሚገኝ ቤት የሐራጅ ሽያጭ
Vision Fund Micro Finance Institution S.C (ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ)
የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
| ተቁ | የተበዳሪው ስም | የንብረት አስያዥ ስም | አበዳሪ ቅርንጫፍ | ለሐራጅ የቀረበው ንብረት | ከተማ | ወረዳ/ክ/ከተማ | ቀበሌ | የካርታ ቁጥር | የቦታ ስፋት በካሬ | የሃራጅ መነሻ ዋጋ | ቀን | ሰዓት |
| አቶ እዮብ ሽመልስ | አቶ እዮብ ሽመልስ | ሾላ ቅርንጫፍ | ቤት | አአ | የካ ወረዳ 09 | AA000050903361 | 375 | 37,000,000 ( ሰላሳ ሰባት ሚሊዮን ብር ብቻ ) | ህዳር 28/2019 | 4:00 -6:00 |
- ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ዋና መ/ቤት
- አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማስያዣ /ሲ.ፒ.ኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
- ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ሾላ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል::
- በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።
- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥሮች 0921801505 /0911352333 መደወል ይችላሉ::
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ
✨ messages.ai_summary
Vision Fund Microfinance Institution S.C is auctioning a foreclosed house on a 375 m² titled plot in Yeka sub-city, Woreda 09, Addis Ababa. Bidders deposit a quarter of the starting price in cash or CPO; the house can be viewed via the Shola branch. Public auction.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
