Tender Detail

Tender Details

  • Company Vision Fund Micro Finance Institution S.C (ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ)
  • Address ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 ገርጂ መብራት ኃይል : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116-73-36-74
  • Websitehttps://visionfundmfi.com/
  • Deadline24 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Securityየመነሻ ዋጋ 1/4 (በጥሬ ገንዘብ ወይም ሲ.ፒ.ኦ)
  • opening dateህዳር 15 /2019 ከ4:00-6:00፣ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ዋና መ/ቤት
  • Categories Sales, Disposals And Foreclosure , Vehicle

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ የመኪና የሐራጅ ሽያጭ

Vision Fund Micro Finance Institution S.C (ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ)


የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተቁየተበዳሪው ስምየንብረት አስያዥ ስምአበዳሪ ቅርንጫፍለሐራጅ የቀረበው ንብረትታርጋ ቁጥርሻንሲ ቁጥርሞተር ቁጥርየተሰራበት ዘመንየሐራጅ መነሻ ዋጋቀንሰዓት
1ወ/ሮ ሸዋዬ ታረቀኝወ/ሮ ሸዋዬ ታረቀኝቦሌ ቡልቡላ ቅርንጫፍመኪናአአ-03 A79515-KMJWA37KBFU673876D4CB-B2418402015973,887.00 ዘጠኝ መቶ ሰባ ሶስት ሺህ ስምንት መቶ ሰማኒያ ሰባት ብር ብቻህዳር 15 /20194:00-6:00
  1. ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ዋና መ/ቤት
  2. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም::
  3. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማስያዣ /ሲ.ፒ.ኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል::
  4. መኪና ያለበትን ሁኔታ ለማየት ቦሌ ቡልቡላ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይችላሉ::
  5. በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ቫት የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል::
  6. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥሮች 0911352333 /0937928410 መደወል ይችላሉ::

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ

✨ messages.ai_summary
Vision Fund Microfinance Institution S.C is auctioning a foreclosed 2015 vehicle at its head office. Bidders deposit a quarter of the starting price in cash or CPO; the vehicle can be inspected at the Bole Bulbula branch before the auction. Public auction.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender