Tender Detail

Tender Details

  • Company ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር
  • Address ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 02/03 ቦሌ መንገድ ከቶታል ነዳጅ ማደያ ዝቅ ብሎ , የቤት ቁጥር 184: አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115528874
  • Websitehttps://www.addismap.com/am/bole-advert
  • Deadline14 Nov 2026, 9:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200(ሁለት መቶ ብር)
  • Bid Securityተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /ሲ.ፒ.ኦ/ በቅድሚያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  • opening dateበዚሁ እለት በ3:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በማህበሩ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል።
  • Categories Sales, Disposals And Foreclosure , Disposal Sale

ቦሌ ማተሚያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ ማሽነሪዎች፣ ብረታ ብረቶች፣ የቀለም ሮሎዎች የኤጋ ቆርቆሮ፣ የተለያዩ ወረቀቶች ፕሌቶች እና የመሳሰሉ ያገለገሉ ንብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር


የተለያዩ ንብረቶች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

ቦሌ ማተሚያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ ማሽነሪዎች፣ ብረታ ብረቶች፣ የቀለም ሮሎዎች የኤጋ ቆርቆሮ፣ የተለያዩ ወረቀቶች ፕሌቶች እና የመሳሰሉ ያገለገሉ ንብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የቫት ተመዝጋቢ የምስክር ወረቀት፣ የንግድ ሰርቲፊኬት እና ሌሎችም የህጋዊነት ማረጋገጫ ሰነዶችን ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  2. ተጫራቾች በቅድሚያ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ/ ቢሮ ቁጥር 101 በመክፈል ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከሁለተኛው ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ ቀናት ድረስ ቦሌ መንገድ ከቶታል ነዳጅ ማደያ ዝቅ ብሎ በሚገኘው ቢሮአችን መግዛት ይኖርባቸዋል።
  3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /ሲ.ፒ.ኦ/ በቅድሚያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  4. ተጫራቾች ቴክኒካል እና ፋይናንሺያል ሰነዶችን በአንድ ላይ በፖስታ አሽገው ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ከግዥ ክፍል በሚገኘው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ያስገባሉ።
  5. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለው 11ኛው ቀን ከረፋዱ 3:00 ሰዓት ላይ የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ በዚሁ እለት በ3:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በማህበሩ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል።
  6. ድርጅቱ ሌላ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ:-

ስልክ ቁጥር:- 0115 15 50 05/0115 51 88 72

ፋክስ:- 0115 51 86 96

ፖ.ሳ.ቁጥር:- 2365

ቦሌ መንገድ ከቶታል ነዳጅ ማደያ ዝቅ ብሎ

አዲስ አበባ

ቦሌ ማተሚያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

✨ messages.ai_summary
Bole Printing Press PLC sells used assets by tender: assorted used machinery, scrap metal, ink rollers, corrugated iron sheets, assorted papers, plates and similar items. Bidders need a renewed sector trade licence, TIN, VAT registration and trade certificate.
Save Tender