Tender Detail

Tender Details

  • Company የብርሀን ወንጌል መጥምቃዊያን ቤተክርስቲያን የልማት ድርጅት
  • Address Addis Ababa:Ethiopia, Phone: 0911683123
  • Website
  • Deadline13 Nov 2026, 12:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 1,000.00 (የማይመለስ)
  • Bid SecurityNot stated
  • opening dateበዚሁ ቀን 7:30 ሰዓት
  • Categories Disposal Sale , Other Sales

የኢትዮጵያ ብርሃነ ወንጌል መጥምቃውያን ቤተክርስቲያን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች (አይሱዙ፣ ላንድክሩዘር እና ሱዙኪ ሳሙራይ) ሽያጭ

የብርሀን ወንጌል መጥምቃዊያን ቤተክርስቲያን የልማት ድርጅት


የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ብርሃነ ወንጌል መጥምቃውያን ቤተክርስቲያን 3 ተሽከርካሪዎች፣ የጭነት አይሱዙ፣ Mark II ላንድክሩዘር እና ሱዙኪ ሳሙራይ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

  1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 1,000.00 (አንድ ሺህ ብር) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ቅዳሜን ጨምሮ ጨረታው እስኪያበቃበት ቀን ድረስ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 ቤት ቁጥር 214 ከሚገኘው የኢትዮጵያ ብርሃነ ወንጌል መጥምቃውያን ቤተክርስቲያን ዋናው ጽ/ቤት (ቄራ የሚገኘው የጨርቆስ ታክሲ መያዣ አካባቢ) በመገኘት መግዛት ይችላሉ።
  2. ጨረታው ህዳር 4 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን በ7፡30 ሰዓት ላይ የሚከፈት ይሆናል።
  3. ቤተክርስቲያኗ የተሻለ መንገድ ካገኘች ጨረታውን የመሰረዝ መብቷ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0911-683-123/ 091-465-007/ 0911-111-842 መደወል ይችላሉ።

የኢትዮጵያ ብርሃነ ወንጌል መጥምቃውያን ቤተክርስቲያን

✨ messages.ai_summary
The Ethiopian Berhane Wongel Baptist Church is selling three vehicles, an Isuzu cargo truck, a Mark II Land Cruiser and a Suzuki Samurai, by open bid. Bid documents are available at its head office in Kirkos Sub-city, Addis Ababa.
Save Tender