Tender Detail

Tender Details

  • Company የብርሀን ወንጌል መጥምቃዊያን ቤተክርስቲያን የልማት ድርጅት
  • Address Addis Ababa:Ethiopia, Phone: 0911683123
  • Website
  • Deadline13 Nov 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 1,000.00 (የማይመለስ)
  • Bid SecurityNot stated
  • opening dateበዚሁ ቀን 8:30 ሰዓት
  • Categories Disposal Sale , Other Sales

ብርሃነ ወንጌል መጥምቃውያን ቤተክርስቲያን የልማት ድርጅት ያገለገለ ቶዮታ ሃርድቶፕ ላንድክሩዘር ተሽከርካሪ ሽያጭ

የብርሀን ወንጌል መጥምቃዊያን ቤተክርስቲያን የልማት ድርጅት


የጨረታ ማስታወቂያ

ብርሃነ ወንጌል መ/ቤ/ክ/የልማት ድርጅት ያገለገለ ቶዮታ ሃርድቶፕ ላንድክሩዘር ተሽከርካሪ ከዚህ በታች ባለው ዝርዝር መሰረት ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

  1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 1,000.00 (አንድ ሺህ ብር ብቻ) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ቅዳሜን ጨምሮ ጨረታው እስከሚያበቃበት ቀን ድረስ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 ቤት ቁጥር 214 ከሚገኘው የብርሃነ ወንጌል መ/ቤ/ክ/የልማት ድርጅት ዋናው ጽ/ቤት (ቄራ የሚገኘው የጨርቆስ ታክሲ መያዣ አካባቢ) በመገኘት መግዛት ይችላሉ።
  2. ጨረታው ህዳር 4 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን በ8፡30 ሰዓት ላይ የሚከፈት ይሆናል።
  3. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0911-683-123 ወይም 0911-111-842 መደወል ይችላሉ።

ብርሃነ ወንጌል መጥምቃውያን ቤተክርስቲያን የልማት ድርጅት

✨ messages.ai_summary
Berhane Wongel Baptist Church Development Organization is selling a used Toyota Land Cruiser Hardtop, as is, by open bid. Bid documents are available at its head office in Kirkos Sub-city, Addis Ababa.
Save Tender