የልዩ ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ የመያዣ ቤቶች (8 ንብረቶች) ሐራጅ ሽያጭ
Liyu Microfinance Institution S.C. (ልዩ ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ)
የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ልዩ ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 626/2001፣97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት [የአንቀጹ ከፊል በፎቶው በግልጽ አይነበብም] ከዚህ በታች ዝርዝር ሁኔታቸው የተገለፀውን ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ፡-
| ተ.ቁ | የንብረቱ አድራሻ / ዓይነት | የካርታ ቁጥር | የቦታ ስፋት | የጨረታ መነሻ ዋጋ (ብር) |
| 1 | [በፎቶው አይነበብም] / መኖሪያ | BMW/308/09 | 300 ካ/ሜ | 650,000 |
| 2 | [በፎቶው አይነበብም] / መኖሪያ | 3797/3690/2015 | 176 ካ/ሜ | 800,000 |
| 3 | [በፎቶው አይነበብም] / መኖሪያ | OR035010702015 | 305.54 ካ/ሜ | 1,500,000 |
| 4 | አዲስ አበባ / መኖሪያ | 12/111/37699/00 | 143 ካ/ሜ | 1,800,000 |
| 5 | አዲስ አበባ / መኖሪያ | 16/400/00/5280/ 803884/803305/03 | 300 ካ/ሜ | 2,000,000 |
| 6 | አዲስ አበባ / መኖሪያ | AA000030700348 | 167 ካ/ሜ | 2,000,000 |
| 7 | [በፎቶው አይነበብም] / መኖሪያ | W/E/3319/2017 | 200 ካ/ሜ | 1,000,000 |
| 8 | አዲስ አበባ / መኖሪያ | AA000030101275 | 333 ካ/ሜ | 2,000,000 |
[የተበዳሪዎቹ ስም፣ የጨረታው ቀንና ሰዓት ያሉባቸው አምዶች በፎቶው በግልጽ አይነበቡም]
ማሳሰቢያ፡-
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪል የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) [ብቻ] በማስያዝ በጨረታው ቀንና ሰዓት በአካል ወይም በወኪል ተገኝቶ መጫረት ይችላል።
- [በፎቶው በግልጽ አይነበብም]
- [በፎቶው በግልጽ አይነበብም]
- አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊነቱ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ቀናት ውስጥ [ያሸነፈበት ዋጋ ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ ጨምሮ መክፈል] ይኖርበታል። [ቀሪው ክፍል በፎቶው በግልጽ አይነበብም]
- የስም ማዛወሪያ እና ተያያዥነት ያላቸውን ክፍያዎች ገዥ ይከፍላል።
- ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር ዋና መ/ቤት 011-557-72-62/011-557-72-63 ወይም አዲስ አበባ 22 ከጎላጎል ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ነወ ዴይ ሆቴል ሊደርሱ ሲሉ ወደ ቀኝ ገባ ብሎ በሚገኘው የተቋሙ ዋና መ/ቤት የህግ መምሪያ በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።
ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ
✨ messages.ai_summary
Liyu Microfinance Institution S.C. is auctioning eight foreclosed residential properties held as loan collateral, with plot sizes from 143 to 333 sq m, mostly in Addis Ababa. Open public auction.
Not stated in the notice: opening date, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
