በአብክመ ደቡብ ወሎ መስተዳደር ዞን የመቅደላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳዉ ላሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ ሎት 1. የጽህፈት መሳሪያዎች ሎት 2. የደንብ ልብስ /ጫማ ፣ የተዘጋጁ ልብሶች እና ብትን ጨርቅ/ ሎት 3. የእንስሳት መድህኒት ሎት 4. የፅዳት እቃዎች ሎት.5 የስፖርት አልባሳት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
የመቅደላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 02 /2019
በአብክመ ደቡብ ወሎ መስተዳደር ዞን የመቅደላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳዉ ላሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ
ሎት 1. የጽህፈት መሳሪያዎች ሎት 2. የደንብ ልብስ /ጫማ ፣ የተዘጋጁ ልብሶች እና ብትን ጨርቅ/
ሎት 3. የእንስሳት መድህኒት ሎት 4. የፅዳት እቃዎች ሎት.5 የስፖርት አልባሳት
በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል:: ስለዚህ ተጫራቾች ለጨረታ ሲመጡ የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው::
- በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ /የግብር ክሊራንስ/ ማቅረብ የሚችሉ
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው
- ከ500000/ከአምስት መቶ ሽህ ብር /በላይ የነጠላ ወይም የጥቅል ግዥ የቫት ተመዝጋቢ መሆን አለበት ለዚህም የቫት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለበት::
- ተጫራቾች ጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል የመቅደላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 5 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛዉ ቀን 11:30 ድረስ ማግኘት ይችላሉ::
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሎት 1 ለጽህፈት መሳሪያዎች 20,000 /ሀያ ሽህ ብር/፣ ለሎት 2 የደንብ ልብስ /ጫማ 20,000/ ሀያ ሽህ ብር/፣ለተዘጋጁ ልብሶች 20,000/ ሀያ ሽህ ብር/ ፤ ለብትን ጨርቅ 20,000/ ሀያ ሽህ ብር/ ፤ ለሎት 3 ለእንስሳት መድሀኒት 20,000(ሀያ ሽህ ብር/ ፤ ለሎት 4 ለፅዳት እቃዎች 2,000/ሁለት ሽህ ብር/ ለሎት 5 ስፖርት አልባሳት 10000/አስር ሽህ ብር/በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲ.ፒ.ኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው:: ይህም ጨረታ ማስከበሪያው ለ73 / ሰባ ሶስት/ቀናት መቆየት አለበት::
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሀሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆኑ ሁለት ቅጅዎች ማለትም ዋናና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በመቅደላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በግዥና ን/አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 05 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን በ11 ኛዉ ቀን ከረፋዱ እስከ 3:30 ሰዓት ድረስ በማስገባት ይታሸጋል::በዚሁ እለት ከጧቱ 4:00 ሰዓት ጀምሮ በቅደም ተከተል በስራ ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥናን/አስ/ደ/ ቡድን ክፍል በቢሮ ቁጥር 05 ይከፈታል::11ኛዉ ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለዉ የስራ ቀናት ታሽጎ ይከፈታል::
- በጨረታው ለመጫረት የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር -033-450-02-22 በመደወል ማግኘት ይቻላል::
- ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በጨረታው አከፋፈት ስነ ስርአት ላይ መሳተፍ አለባቸው ግን ቢገኙም ባይገኙም ጨረታዉ ከመከፈቱ አይስተጓጎልም::
- ጨረታ ሰነዱ በነጠላም ሆነ በድምር ዋጋው ላይ ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም ::
- የሞሉትን ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ ድምር ማስቀመጥ አለባቸው::
- ለደንብ ልብሱ ሳምፕል ስላቀረብን አይቶ መጫረት አለበት::
- ዉድድሩ የሚካሄደው ከ ሎት1 እስከ ሎት 5 በየምድቡ በሎት ነዉ::
- የመጫረቻ ሰነዱ ፀንቶ የሚቆየው ለ45 ቀን ነው::
- ለአቅርቦት ግዥ ከብር 20000.00(ሀያ ሽህ ብር) በላይ ከሆነ 3% ዊዝሆልድንግ ታክስ ይከፍላል::
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ሲሆን ተጫራቹ ለመወዳደር ላወጡት ወጭ መ/ቤቱ ሀላፊነት አይወስድም::
- እቃው ገቢ የሚሆነው በመቅደላ ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች ንብረት ክፍል ነው::
የመቅደላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Mekdela Woreda Finance Office seeks suppliers for five lots: stationery; uniforms/shoes, ready-made clothes and fabric; veterinary medicine; cleaning supplies; and sports clothing. Bidders need a valid trade license, tax clearance, TIN, and VAT registration for purchases above 500,000 birr. Samples required for uniforms.
