Tender Detail

Tender Details

  • Company በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የጉዱሩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0954558184
  • Website
  • Deadline05 Nov 2026, 8:30 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500(አምስት መቶ ብር)
  • Bid Security50,000/Fifty thousand birr only/ በባንክ በተረጋገጠ CPO
  • opening dateበእለቱ 2:45 በጉዱሩ ወረዳ ገ/ ጽ/ ቤት ቁጥር 13 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል::
  • Categories Medical Equipment And Supplies , Stationery Materials , Construction Materials And Raw Materials

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የጉዱሩ ወረዳ ገ/ቤት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎችን፤ አላቂ የቢሮ እቃዎችን፤ ቋሚ እቃዎችን፤ የሆስፒታል መሳሪያዎችን፤ የጎማ ና ካለመነዳሪ፤ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ና የደምብ ልብሶችን፤ ግንባታ እቃዎችን፡ የቴክኒክ ና ሙያ የስልጠና መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የጉዱሩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ሁለተኛ ዙር

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የጉዱሩ ወረዳ ገ/ቤት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎችን፤ አላቂ የቢሮ እቃዎችን፤ ቋሚ እቃዎችን፤ የሆስፒታል መሳሪያዎችን፤ የጎማ ና ካለመነዳሪ፤ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ና የደምብ ልብሶችን፤ ግንባታ እቃዎችን፡ የቴክኒክ ና ሙያ የስልጠና መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች፡

  1. በዚህ ስራ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸዉ ና የ2018/2019 ግብር መክፈላቸውን ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
  2. ተጫማሪ እሴት ታክስ/ቫት/የተመዘገቡ መሆናቸዉንየምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።'QR COODE /ብርሃንና ሰላም ደረሰኝ/ማቅረብ አለባቸዉ::
  3. የጨረታውን ሰነድ በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ገ/ጽ/ቤት በጉዱሩ ወረዳ ገቢዎች ባለስልጣን ቢሮ ቁጥር.4 የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) ከፍለው ጨረታው ከወጣበት ቀን12/2/ 2019 ዓ.ም ተከታታይ 15 የስራ ቀናት መካከል በየቀኑ ከ2:30 እስከ 11:30 ሰዓት ድረስ መግዛት ይችላሉ::
  4. ተጫራቾች የተጫረቱበትን የጨረታ ማስከበሪያ ዋጋ 50,000/Fifty thousand birr only/ በባንክ በተረጋገጠ CPO ከዋጋ ማቀረቢያ ሰነድ ጋር በማያያዝ በሰም በታሸገ ኢንቬሎፕ ኦሪጅናል ና ኮፒ ሰነድ ማቅረብ አለባቸዉ:: እንዲሁም ጥቃቅን ና አነስተኛ ማይክሮ ኢንተር ፕራይዞች ይህን ማስከበሪያ ዋጋ ማስያዝ አለባቸው።
  5. ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸዉ እቃዎች VAT ተመዝጋቢ መሆናቸዉን የሚገልጽ ሰነድ ማቅረብ አለባቸው::
  6. ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ከላይ በተጠቀሰዉ ቢሮ ጉ/ወ/ገ/ጽ/ቤት በመቅረብ ዋጋ ማቅረቢያዎችን, በሰም: በታሸገ ኤንቬሎፕ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  7. የጨረታው ሳጥን 15ኛው ስራ ቀን ከቀኑ 2:30 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ 2:45 በጉዱሩ ወረዳ ገ/ ጽ/ ቤት ቁጥር 13 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል::
  8. ተጫራቾች ጨረታው ካሸነፉ በራሳቸው ወጪ እቃዉን የገ /ቤት ድረስ በራሱ ወጪ ማቅረብ የሚችል::
  9. በሰነዱ ላይ የተጠቀሰው የእቃው ብዛት (Quantity) 20% ለመቀነስም ሆነ ለመጨመር መስሪያ ቤቱ ሙሉ መብት አለዉ::
  10. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0982246707, 0964224744,0919496973

በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን
የጉዱሩ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Guduru Woreda Finance Office seeks suppliers for stationery, consumable and fixed office items, hospital equipment, tires and spare parts, electronics, uniforms, construction materials, and technical/vocational training equipment via open tender. Bidders need a valid trade license, tax payment proof, VAT registration, and QR code receipt.
Save Tender