ኦላ ኢነርጂ ኢትዮጵያ ሊሚትድ በአዲስ አበባ ከተማ በዋናው መስሪያ ቤት እና በቦሌ አቬየሽን ውስጥ የሚገኘውን ለካፍቴሪያ /ለሬስቶራንት አገልግሎት የሚውል ቦታ ለማስተዳደር ብቁ የሆኑ እና ተሞክሮ ያላቸውን አገልግሎት ሰጪዎች አወዳድሮ ማስገባት ይፈልጋል፡፡
OLA Energy Ethiopia (ኦላ ኢነርጂ ኢትዮጵያ ሊሚትድ)
ለካፌ /ሬስቶራንት ለሚውል ቦታ የወጣ ጨረታ
TENDER FOR CAFÉ/RESTAURANT SPACE
ኦላ ኢነርጂ ኢትዮጵያ ሊሚትድ በአዲስ አበባ ከተማ በዋናው መስሪያ ቤት እና በቦሌ አቬየሽን ውስጥ የሚገኘውን ለካፍቴሪያ /ለሬስቶራንት አገልግሎት የሚውል ቦታ ለማስተዳደር ብቁ የሆኑ እና ተሞክሮ ያላቸውን አገልግሎት ሰጪዎች አወዳድሮ ማስገባት ይፈልጋል፡፡
ለመወዳደር የሚፈልጉ አመልካቾች
- በካፍቴሪያ ወይም ሬስቶራንት ከ3(ሶስት) አመት ያላነሰ ልምድ ያላቸው ቢሆን ይመርጣል፡፡
- በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ የተረጋገጠ እና የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው ፤
- ከሚመለከተው የጤና ቢሮ የምግብና መድኃኒት ተቆጣጣሪ ባለስልጣን በዘርፉ የተሰጠ የሥራ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ ፤
- ከላይ የተጠቀሰው ሥራ የሚጠይቀውን ለመስሪያ ካፒታል ገንዘብ በግላቸው የማቅረብ አቅም ያላቸው ፤
- ወቅታዊ የሆነና ያለፉትን 6 (ስድስት) ወራት የሚያሳይ በባንክ የተረጋገጠ የባንክ ስቴትመንት ማቅረብ የሚችሉ ሆነው ከባንኩ የማረጋገጫ ደብዳቤ ማምጣት የሚችሉ ፤
ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አመልካቾች
- የጨረታ ሰነዶቹን ከጥቅምት 11,2019 ዓም እስከ ጥቅምት 20,2019 ዓም በሥራ ሰዓት ኦላ ኢነርጂ ዋና መስሪያ ቤት በሚገኘው የኩባንያው ዋና መስሪያ ቤት የእንግዳ መቀበያ በመገኘት የማመልከቻ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ጨረታው ጥቅምት 20,2019 ዓም ከቀኑ 10:00 ይዘጋል፡፡
- ከላይ ከተጠቀሰው የጊዜ ገደብ በኋላ የሚቀርብ የማመልከቻ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
- ኩባንያው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ኦላ ኢነርጂ ኢትዮጵያ ሊሚትድ
ዋናው መስሪያ ቤት የሰው ኃይል አስተዳደር
ን/ስ/ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 7 የቤት ቁጥር 280
ስልክ 9990 ወይም 0114170450
✨ messages.ai_summary
OLA Energy Ethiopia seeks experienced service providers to manage café/restaurant spaces at its Addis Ababa head office and Bole Aviation. Bidders need at least 3 years' café/restaurant experience, a valid Addis Ababa trade license and TIN, a relevant health office food/medicine license, working capital, and a 6-month bank statement with confirmation letter.
Not stated in the notice: opening date, bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
