Tender Detail

Tender Details

  • Company የሲዳማ ብ/ክ/መ/የሥ/ክ/ኢ/ል/ቢሮ የአለታ ወንዶ ከተማ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
  • Address አለታ ወንዶ ከተማ, ኢትዮጵያ, Phone: 0462240207
  • Website
  • Deadline28 Oct 2026, 9:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500(አምስት መቶ ብር)
  • Bid Securityበባንክ የተረጋገጠ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (CPO) ብቻ 40,000 (አርባ ሺህ ብር)
  • opening dateበዕለቱ 4:00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ባሉበት የሚከፈት መሆኑን እየገለጽን ዕለቱ የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዕለቱ 4:00 ሰዓት ላይ የሚከፈት መሆኑን እንገልፃለን።
  • Categories Hand Tools And Workshop Equipment , Stationery Materials , Educational And Training Equipment And Machinery

ደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ወንዶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የተለያዩ ቋሚ እና አላቂ የማሰልጠኛ ጥሬ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የሲዳማ ብ/ክ/መ/የሥ/ክ/ኢ/ል/ቢሮ የአለታ ወንዶ ከተማ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ


ድጋሚ ሀገራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በሲዳማ ብ/ክ/መ/የሥ/ክ/ኢ/ል/ቢሮ ደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ወንዶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት የስልጠና ዓይነቶች የተለያዩ ቋሚ እና አላቂ የማሰልጠኛ ጥሬ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

1. Consumable materials (Lot-I) -BEI (Building Electrical Installation), EMT (Electromechanical Technology), Leather, Wood-work (Furniture), Garment, Food & Beverage, Mechanics

II. Tools & Equipment (Lot-II) - Leather, Road Construction, Agro-Processing, Mechanics, Hotel & Tourism, Surveying, BEI (Building Electrical Installation), ICT.Garment, EMT (Electro-Mechanical Technology), Wood-work (Furniture)

III. Machinery & Electronics (Lot-III) -Leather, EMT (Electro-Mechanical Technology), Wood-work (Furniture), Mechanics, Hotel & Tourism, Surveying, ICT,

IV. Stationery & Reference Books (Lot-IV) - for Bureau Workers & Departments

ከላይ ለተጠቀሱት ሙያ ዓይነቶች አላቂ የማሰልጠኛ ጥሬ ዕቃዎችን፣የእጅ መሣሪያዎችንና ቁሳቁሶች፣የቢሮ ፈርኒቸሮችን፣ ማሽነሪዎችን እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን እንዲሁም የቢሮና የማሰልጠኛ ጽ/መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድረን መግዛት ስለምንፈልግ የበጀት ዓመቱን ግብር የከፈላችሁ፣በበጀት ዓመቱ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላችሁ (ግብር የተከፈለበትን ክሊራንስ ማቅረብ የምትችሉ)፣ እንዲሁም የቫት ተመዝጋቢ የሆናችሁ ፣በበጀት ዓመቱ በሚወጡ ጨረታዎች ላይ የመሳተፍና የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ያላችሁ፣ በተለያዩ መንግስታዊና ሌሎች መ/ቤቶች የመልካም ሥራ አፈጻጸም የምስክር ወረቀት ያላችሁ፣ በባንክ የተረጋገጠ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (CPO) ብቻ 40,000 (አርባ ሺህ ብር) በኮሌጁ ስም አዘጋጅታችሁ ማቅረብ የምትችሉ የንግድ ሥራ ድርጅቶች የዕቃ ዝርዝር ከነሙሉ እስፔስፊኬሽን የያዘዉን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) ብቻ ከፍለዉ ከሲዳማ ብ/ክ/መ/ሥ/ክ/ኢንተ/ል/ቢሮ ደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ወንዶ ከተማ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ግ/ፋ/ን/አስ/ደ/ሥ/ሂደት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 109 በአካል ቀርበዉ በመዉሰድ አንዱን ዕቃ የምትሸጡበትን ኦሪጅናልና ኮፒ በማድረግ ዋጋ በመሙላት ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ቴክኒካልና ፋይናንሻል በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ አሽገችሁ ጨረታ ሳጥን ውስጥ በማስገባት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታው በ11ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዕለቱ 4:00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ባሉበት የሚከፈት መሆኑን እየገለጽን ዕለቱ የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዕለቱ 4:00 ሰዓት ላይ የሚከፈት መሆኑን እንገልፃለን።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0916184627/0916438272/0911570719 መደወል ይቻላል:: ማሳሰቢያ:- ኮሌጁ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው::

የአለታ ወንዶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ

✨ messages.ai_summary
Aleta Wondo Polytechnic College seeks suppliers for consumable training materials, tools and equipment, machinery and electronics, and stationery and reference books across lots covering trades such as BEI, EMT, leather, woodwork, garment, mechanics, ICT, surveying, and hotel and tourism. Bidders must be VAT-registered with a renewed trade license, tax clearance, and good performance certificates.
Save Tender