Tender Detail

Tender Details

  • Company በምስራቅ ሐረርጌ የፈዲስ ግብርና ምርምር ማዕከል
  • Address ከሐረር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 500ሜ ገባ ብሎ ፡ ሐረር ከተማ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0256667549
  • Website
  • Deadline27 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500(አምስት መቶ ብር)
  • Bid Security50,000 (ሀምሳ ሺህ ብር ) የባንክ ጋራንቲ ሲፒዮ
  • opening date4: 30 ላይ ይከፈታል::
  • Categories Stationery Materials , Electronics Materials , Car Decoration Materials , Tire And Spare Parts

የፈዲስ ግብርና ምርምር ማዕከል ለ2019 የመኪና መለዋወጫ የፅህፈት መሳሪያ ቋሚ እቃዎች ፤ የመኪና ጎማዎች ፤ ኤሌክትሮኒክሶች እና ጥሬ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በምስራቅ ሐረርጌ የፈዲስ ግብርና ምርምር ማዕከል


በድጋሚ የወጣ የግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የፈዲስ ግብርና ምርምር ማዕከል ለ2019 የመኪና መለዋወጫ የፅህፈት መሳሪያ ቋሚ እቃዎች ፤ የመኪና ጎማዎች ፤ ኤሌክትሮኒክሶች እና ጥሬ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

ስለሆነም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች፡-

  1. በሚወዳደሩበት ዘርፍ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የተለየ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው
  2. ግብይቱ ከ 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው::
  3. ቲን ነምበር ማቅረብ የሚችሉ እንዲሁም የንግድ ምዝገባ ቁጥር ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
  4. ተጫራቾች በሚያቀርቡበት ሃሳብ መስጫ ስማቸውን ፊርማቸውን እና ሙሉ አድራሻቸውን ማስፈር ይኖርባቸዋል::
  5. ጨረታ ጊዜ ከተጠናቀቀ በኋላ ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሀሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግ አይቻልም::
  6. ጨረታውን ለማዛባት የሚሞክሩ ተጫራቾች ከጨረታው ውጪ ሆኖ ለወደፊት በመንግስት በሚያወጣ ጨረታ እንዳይሳተፉ ሊደረግ ይችላል::
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 500 ብር ብቻ በመክፈል ከፈዲስ ግብርና ምርምር ማዕከል መግዛት ይችላሉ::
  8. የሚገዙትን ማቴሪያሎች ዝርዝር መግለጫ ከሰነዱ ማግኘት ይችላሉ::
  9. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ዋናውን እና ኮፒውን ብቻ ለብቻ ከሁሉም ማስረጃዎቻቸው ጋር በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ አለባቸው::
  10. ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ ለ15 የስራ ቀናት ቆይቶ በ16ኛው ቀን 4:00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ 4: 30 ላይ ይከፈታል::
  11. 50,000 (ሀምሳ ሺህ ብር ) የባንክ ጋራንቲ ሲፒዮ ማስያዝ የሚችል የንግድ ቀናት ቆይቶ
  12. የጨረታ ማስተባበሪያ ሰዓት ካለፈ በኋላ የመጣ የጨረታ ሰነድ ከጨረታ ሳጥን ውስጥ ሳይገባ ተመላሽ ይሆናል::
  13. መስሪያ ቤቱ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::
  14. ከ ሐረር store/ስቶር /ያላቸው

ማሳሰቢያ > መስሪያ ቤቱ ግዢውን በነጠላ ዋጋ ወይም በሎት ሊያወዳድር ይችላል::

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0256667549/ 0256667550 መጠየቅ ይችላሉ:: አድራሻ፡- ከሐረር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 500 ሜ ገባ ብሎ

በምስራቅ ሐረርጌ የፈዲስ ግብርና ምርምር ማዕከል

✨ messages.ai_summary
Fedis Agricultural Research Center seeks suppliers for vehicle spare parts, stationery, tires, electronics, and raw materials. Bidders must have a valid business license, tax compliance, TIN, and VAT registration if over 200,000 ETB. Bids must be sealed with full bidder details.
Save Tender