Tender Detail

Tender Details


ለጥበቃ እና ለፅዳት ሠራተኞች አልባሳትና ጫማ ግዥ - አልትሜት ኢትዮጵያ ጥበቃና ማማከር አገ/ኃ/የተ/የግ/ማህበር


የጨረታ ማስታወቂያ

አልትሜት ኢትዮጵያ ጥበቃና ማማከር አገ/ኃ/የተ/የግ/ማህበር
ለጥበቃ እና ለፅዳት ሠራተኞች አልባሳትና ጫማ ግዥ

አልትሜት ኢትዮጵያ ጥበቃና ማማከር አገ/ኃ/የተ/የግ/ማኅበር ለ2019 ዓ.ም የሥራ ዘመን አገልግሎት የሚውሉ የጥበቃ ሠራተኞችና የፅዳት ሠራተኞች ዩኒፎርምና ጫማዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

1. የሚገዙ እቃዎች፦

  • የጥበቃ ሱሪ
  • የጥበቃ ሸሚዝ
  • የጥበቃ ኮት
  • የጥበቃ ጃኬት
  • የፅዳት ሠራተኛ ሸርጥ
  • ኮፍያ
  • ከረባት
  • የሴት ጉርድ ጫማ፣ የወንድ ጉርድ ጫማ፣ ቦት ጫማ እና ጉርድ ቦት ጫማ

2. ተጫራቾች ሊያሟሉ የሚገባቸው መስፈርቶች፦

  • በዘርፉ የሚሠሩ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው።
  • የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ ቲን ነምበር፣ ቫት ተመዝጋቢ፣ የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል
  • የጨረታ ሰነድ በተወሰነው ዋጋ የሚችል።
  • የቀረበለት የአልባሳትና ጫማዎች የተጠየቀውን የጥራት መስፈርት የሚያሟሉ።
  • የዘመኑ ግብር የከፈለና ክሊራንስ ማቅረብ የሚችል።

3. የጨረታ ሂደት፦

  • የጨረታ ሰነድ በማይመለስ 300 ብር በመግዛት በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 የሥራ ቀናት ውስጥ ከድርጅቱ ዋናው ቢሮ ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ እስከ 11፡00 ሰዓት ድረስ መውሰድ ይቻላል።
  • ጨረታው ከ5ቀን በኋላ 4፡00 ሰአት ተዘግቶ ከረፋዱ 4፡30 ሰአት ሕጋዊ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል።
  • አክሲዮን ማኅበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • አድራሻችን አዲስ አበባ ቂርቆስ ወረዳ 07 ቤ/ቁ 0004/39/1 መስቀል አደባባይ ፊት ለፊት ፊንፊኔ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ስልክ 0904392415/ 0910597275/ 0944350297

አልትሜት ኢትዮጵያ ጥ/ማ/ አገ/ኃ/የተ/የግ/ማኅበር

✨ messages.ai_summary
Altmet Ethiopia invites licensed suppliers to bid for uniforms and shoes for security and cleaning staff, including trousers, shirts, coats, jackets, cleaning overalls, hats, belts, and various shoes and boots. Bidders must hold a valid trade license, TIN, VAT registration, and tax clearance.
Not stated in the notice: bid security. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender