Tender Detail

Tender Details

  • Company ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ጎፋ የመ/ደ/ት/ቤት
  • Address ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ጎፋ የመ/ደ/ት/ቤት, Phone: +251118829427
  • Website
  • Deadline19 Oct 2026, 5:30 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceየማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር /
  • Bid Securityበሎት: ከብር 800.00 እስከ 18,448 (CPO)
  • opening dateበአስራ አንደኛው (11) ቀን 4፡30 ሰዓት በት/ቤቱ ቢሮ ቁጥር 06 ይከፈታል
  • Categories Cleaning & Janitorial , Textile, Garment & Leather , Stationery Materials

የደንብ ልብስ፣ የፅዳት፣ የቢሮና የትምህርት ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃ፣ የሕክምና እና የሕትመት ዕቃዎች ግዥ (10 ሎቶች) - ን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 05 ጎፋ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት

ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ጎፋ የመ/ደ/ት/ቤት


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ጎፋ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት በ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ ግገርዎች ሎት 1. የደንብ ልብስ CPO 18,448 ሎት 2 ለሥልጠና የሚቀርብ ዕቃ CPO 1244.00 ሎት3 እና ሎት 8 ቋሚ ዕቃ CPO 6330.00 ሎት 4 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች CPO 5625.00 ሎት 5 አላቂ የትምህርት ዕቃዎች CPO 7000.00 ሎት 6 የሕክምና ዕቃዎች CPO 800 .00 ሎት 7 መጽሐፍቶች እና ልዩ ልዩ ዕቃ CPO 1500 .00 ሎት 9 የሕትመት ዕቃ CPO 1619.74 ሎት 10 የፅዳት ዕቃ 15,914.51 የተዘረዘሩ ሎቶችን CPO በማስያዝ ብቃት ያላቸው እና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል በዚህም መሰረት፡-

ሎትዕቃCPO
ሎት 1የደንብ ልብስ18,448
ሎት 2ለሥልጠና የሚቀርብ ዕቃ1244.00
ሎት3 እና ሎት 8ቋሚ ዕቃ6330.00
ሎት 4አላቂ የቢሮ ዕቃዎች5625.00
ሎት 5አላቂ የትምህርት ዕቃዎች7000.00
ሎት 6የሕክምና ዕቃዎች800 .00
ሎት 7መጽሐፍቶች እና ልዩ ልዩ ዕቃ1500 .00
ሎት 9የሕትመት ዕቃ1619.74
ሎት 10የፅዳት ዕቃ15,914.51
  1. በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ በመንግሥት ግ/ን/አስ/ ኤጀንሲ ድህረ ገጽ ላይ በአቅራቢዎች ምዝገባ ዝርዝር የተመዘገቡ የቲን እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ እና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታው ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ /ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው ፡፡
  3. ተጫራቾች ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት አንስቶ በተከታታይ 10 የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር / በመክፈል በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 05 ጎፋ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካ/ደ/ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 06 በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይቻላል፡፡
  4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 (አስር) የሥራ ቀናት ቢሮ ቁጥር 06 ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአስረኛው ቀን በ11፡30 ሰዓት ታሽጎ በአስራ አንደኛው (11) ቀን 4፡30 ሰዓት በት/ቤቱ ቢሮ ቁጥር 06 ይከፈታል፡፡ የመክፈቻ ቀኑ ቅዳሜ እና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ የሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ ይከፈታል፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩባቸው ሎቶች እና ናሙና ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን ለቋሚ እቃ እና ለኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች መ/ቤቱ በቀረበው የፍላጎት መግለጫ ማዘጋጀት እና ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  7. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን ዕቃዎች ለእያንዳንዱ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  8. የዘገየ ጨረታና በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም ፡፡
  9. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸው እቃዎችን በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈፃሚው መሥሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  10. ከሎት 1 እስከ ሎት 10 የተጠቀሰው ብር ለጨረታ ማስከበሪያ በCPO የሚያዝ ነው፡፡
  11. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

በተጨማሪ አድራሻ ጎፋ ካምፕ ፊት ለፊት
ስልክ +251118829427

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 05 የጎፋ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና
መካከለኛ ደ/ት/ቤት

✨ messages.ai_summary
The school seeks to procure uniforms, training materials, durable goods, consumable office and educational supplies, medical items, books, printing materials, and cleaning supplies across 10 lots. Eligible bidders must have a renewed business license, tax clearance, supplier registration, TIN and VAT registration, and submit samples.
Save Tender