በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት የምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ የ2019 በጀት ዓመት ለዞን ማዕከል ውስጥ ለሚገኘው ለሴክተር መሥሪያቤቶች የሚሆን የጽሕፈት እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በዘርፉ ከተሠማሩ አቅራቢዎች በየሎቱ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት የምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ኢኮኖሚ ልማት መመሪያ
የጨረታ ማስታወቂያ
በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት የምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ የ2019 በጀት ዓመት ለዞን ማዕከል ውስጥ ለሚገኘው ለሴክተር መሥሪያቤቶች የሚሆን የጽሕፈት እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በዘርፉ ከተሠማሩ አቅራቢዎች በየሎቱ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
- ሎት-1 የጽሕፈት መሣሪያ-ሲ.ፒ.ኦ-25,000
- ሎት-2 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ-ሲ.ፒ.ኦ-40,000
በዚሁ መሠረት ተጫራቾች:-
- የ2019 የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ (VAT)፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው (TIN)፣ የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።
- ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ የያዘ ሠነድ ለመግዛት ሲመጡ የንግድ ፈቃድ ኮፒ እና የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ እየከፈሉ በምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ በቢሮ ቁጥር 02 ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ 21 (ሃያ አንድ) ቀናት መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ ዋስትና ሎት-1 የጽሕፈት መሣሪያ-ሲ.ፒ.ኦ-25,000 እና ሎት-2 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ-ሲ.ፒ.ኦ-40,000 በባንክ የተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ወይም ጥሬ ገንዘብ ከኦርጅናል ጨረታ ሠነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
- በተጫራቾች መመሪያ መሠረት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን አንስቶ 21 (ሃያ አንድ) ተከታታይ ቀናት የሚቆይና በ22ኛው ቀን ከረፋዱ 6:00 ታሽጎ በዕለቱ 8:00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ በቢሮ ቁጥር 02 ይከፈታል። በ22ኛው የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓትና ቦታ ይሆናል፡፡
- ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሠነዱ አንድ ኦርጅናል እና ሁለት የኦርጅናል ኮፒ ፋይናንሻልና ቴክኒካል ለየብቻ የታሸገ ኤንቨሎፕ ሙሉ አድራሻውን በመቀጠስና ማህተም በማምታት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- አሸናፊ ድርጅት አስፈላጊውን ውል ለመፈፀም ዕቃውን ሙሉ በሙሉ በምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ ድረስ በማቅረብ ገቢ ሲያደርግና ሲጨርስ ክፍያ የሚፈፀም ይሆናል።
- መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ለመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0916156337/0916980976
የምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ
✨ messages.ai_summary
Procurement of stationery and electronic items for sector offices in the East Sidama Zone, split into two lots. Open to licensed, VAT-registered suppliers with a TIN and supplier registration certificate. Bidders must submit separate sealed technical and financial envelopes. The buyer may cancel the tender in whole or in part.
