በደቡብ ኢት/ በደቡብ ኦሞ ዞን የዳሰነች ወረዳ ፋይ/ፐ/ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ አንዳንድ መ/ቤቶች አገልግሎት መስጠት የሚችሉ የጽህፈት መሣሪያና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ማለትም ሎት 1 የኮፒ ማሽን ፕሪንተር ላፕቶፕ ፣ ፕሮጀክተር እና ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር ሎት 2 የጽህፈት መሣሪያ ሎት 3 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ሎት 4 የእንስሳት መድሃኒት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በደ/ኢት/በደ/ኦሞ ዞን የዳሰነች ወረዳ ፋይ/ፕ/ጽ/ቤት
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ኢት/ በደቡብ ኦሞ ዞን የዳሰነች ወረዳ ፋይ/ፐ/ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ አንዳንድ መ/ቤቶች አገልግሎት መስጠት የሚችሉ የጽህፈት መሣሪያና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ማለትም ሎት 1 የኮፒ ማሽን ፕሪንተር ላፕቶፕ ፣ ፕሮጀክተር እና ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር ሎት 2 የጽህፈት መሣሪያ ሎት 3 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ሎት 4 የእንስሳት መድሃኒት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን ማሟላት የሚችል ተጫራች በጨረታው መሳተፍ ይችላል።
- በዘርፉ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያላቸው።
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው።
- ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ
- የንግድ ሥራ ፍቃድ የ2019 የታደሰ ያላቸው
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 (አስራ አምስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ 200 (ሁለት መቶ ) ብር ዳሰነች ወረዳ ፋይናንስ ግዥ ክፍል በመክፈል የጨረታውን ሰነድ ከዳ/ወ/ፋይ/ግዥ ክፍል በመቅረብ መወዳደር ይቻላል።
- የጨረታ ማስከበርያ በሎት 1 ለተገለፀው 5,000 (አምስት ሺህ ) ብር በሎት 2 ለተገለፀው 10,000 (አስር ሺህ ) ሎት 3 10,000 (አስር ሺህ) ሎት 4 10,000 (አስር ሺህ ) / ብር በጥሬ ወይም በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ ቢድ ቦንድ ማቅረብ የሚችል።
- ከተጫራቾች አሸናፊ የሆነው ተጫራች የሸነፋቸውን ዕቃዎች በወረዳው ማዕከል ስለትክክለኛነት መ/ቤቱ ባቀረበው ሙያተኛ ማረጋገጫ መሠረት ለንብረት ክፍል ያስረክባል።
- ከተጫራቾች በ16ኛ ቀን 8 ሰዓት እስከ 9:30 በዳሰነች ወረዳ ፋይ/ግዥ ክፍል በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ አስገብቶ ከታሸገ በኋላ ከቀኑ 10:00 ሰአት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ውክልና ያላቸው ተጫራቾች ባሉበት ጨረታው ይከፈታል። 16ኛው ቀን ዝግ ከሆነ በቀጣዩ ቀን በተገለፀው ቀንና ሰዓት በማስገባት በመክፈቻው ሰዓት በመክፈት ውድድሩ እንዲከናወን ይደረጋል።
ማሳሰቢያ፦ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።
በደ/ኢት/በደ/ኦሞ ዞን የዳሰነች ወረዳ ፋይ/ፕ/ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Dasenech Woreda Finance Office seeks suppliers for office machines and computers (copiers, printers, laptops, projectors, desktops), stationery, consumable office supplies, and veterinary medicine, to serve woreda offices. Bidders need a valid business license, TIN, and VAT registration.
