Tender Detail

Tender Details

  • Company የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline12 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500(አምስት መቶ ብር)
  • Bid Security50,000 (በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ)
  • opening dateበዚሁ እለት ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 4:30 ይከፈታል
  • Categories Office Supplies And Services , Stationery Materials

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ በመስኩ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ በመስኩ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም:-

በመስኩ የንግድ ፍቃድ ያላቸው

  • የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ ለሴክታር
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የምትችሉ
  • በመንግስት ግዢ ለመሳተፍ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የምትችሉ
  • የጨረታ ዋስትና 50,000 በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ ተጫራቾች ሰነዱን ከወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በመምጣት የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 500 /አምስት መቶ ብር/ብቻ በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሰነዱን አንድ ኦርጅናልና ሁለት ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት በኋላ ባለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ድረስ በጽ/ቤቱ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። የጨረታ ሳጥኑ በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 4:30 መገኘት በሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

ማሳሰቢያ:-

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የተሞላው ዋጋ መግለጫ ካልተሰጠበት ከነፃት ተደርገ ይወሰዳል።

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን
የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Worabe Town Administration Finance Office seeks to buy stationery materials for office use. Eligible bidders must hold a valid business license, be registered for VAT, and have a government supplier certificate.
Save Tender