ኑዌር ልማት ማህበር የሀገር በቀል መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት በጋምቤላ ክልል እና በጋምቤላ ከተማ የሚገኝ ድርጅት መሆኑ ይታወቃል፡፡
የኦዲትሥራ ጨረታ ማስታወቂያ
ኑዌር ልማት ማህበር የሀገር በቀል መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት በጋምቤላ ክልል እና በጋምቤላ ከተማ የሚገኝ ድርጅት መሆኑ ይታወቃል፡፡ ድርጅቱ የማህበረሰብ ኑሮ የሚያሻሻሉ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን እያከናወነ የሚገኝ ሲሆን ማህበሩ የ2025 ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሠረት ማንኛውም ድርጅት ኦዲት ለማድረግ የሚፈልገው ድርጅት ካለ ከታች የተዘረዘረውን ነጥብ የሚያሟላ መወዳደር ይችላል፡፡
በኦዲት ሥራ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው እና የዓመት ግብር የከፈሉ እንዲሁም የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ ድርጅት ይህን ኦዲት ማድረግ ይችላል፡፡
ይህን ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 የሥራ ተከታታይ ቀናት ውስጥ ማለትም ከመስከረም 18 2019 ዓ.ም እስከ መስከረም 22 2019 ዓ.ም ድረስ በአካል ሆነ በኢሜል ማመልከት ይችላሉ፡፡ ጨረታው ከመስከረም 29 2019 ዓ.ም ከ4፡30 የሚከፈት ይሆናል፡፡
አድራሻ ፡ዋና መሥሪያ ቤት በጋምቤላ ክልል ጋምቤላ ከተማ 03 ቀበሌ አራት ኪሎ ኪዳነ ምሕረት ቤተ-ክርስቲያን ጀርባ ይገኛል፡፡
ስልክ ቁጥር 0911909202 ወይም 0929371214
ኢሜል፡ mabielchoul@gmail.com
ፖስታ ሣጥን ቁጥር 299 ጋምቤላ
ኑዌር ልማት ማህበር/ኑልማ/
✨ messages.ai_summary
Nuer Development Association (NULMA), a local NGO in Gambella, seeks an audit firm for its 2025 audit. Eligible bidders must hold a valid audit business license, have paid annual taxes, and be VAT-registered.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
