በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ6ኛ ዕዝ ሜንቴናንስ‐ግዥ
የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ
የ6ኛ ዕዝ ሜንቴናንስ ግ/ጨ/ቁጥር 01/2019 ዓ/ም
በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ6ኛ ዕዝ ሜንቴናንስ በ2019 በጀት ዓመት ለዕዙ አገልግሎት የሚውሉ:
- የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃ ፣
- የተሽከርካሪ ጎማ ፣
- የጀነሬተር መለዋወጫ ዕቃ
- አላቂ የጋራዥ የመለዋወጫ ዕቃ
በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም የሚከተሉቱን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ በዚህ መሠረት በዘርፉ የተሰማሩበት የታደሰ ንግድ ፈቃድ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የግብርከፋይ ሰርተፊኬት ያላቸው፣ የምዝገባ የምስክር ወረቀትና የቫት ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች የማይመለስ ብር200.00 (ሁለት መቶ ብር) ብቻ በመከፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ከጠዋቱ ከ2:30 እስከ 6:00 ሰዓት ከሰዓት በኋላ ከ7:30 ሰዓት እስከ 11:00 ሰዓት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሆለታ ሳዳሞ 6ኛ ዕዝ ሜንቴናንስ በሚገኘው ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር ዐi በመቅረብ እስከ መስከረም 22/2019 ዓ/ም የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ። ጨረታው መስከረም 22/2019 ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 8:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሆለታ ሳዳሞ 6ኛ ዕዝ ሜንቴናንስ ግቢ ይከፈታል። መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
0928922252/0908257027
በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ6ኛ ዕዝ ሜንቴናንስ‐ግዥ
