Tender Detail

Tender Details

  • Company ናስር ያሲን ፋውንዴሽን
  • Address , Phone: 09 01–59-33 59
  • Website
  • Deadline21 Aug 2026, 4:12 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateየጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Categories Accounting & Auditing

የኦዲት ማስታወቂያ

ናስር ያሲን ፋውንዴሽን


የኦዲት ማስታወቂያ

ናስር ያሲን ፋውንዴሽን ከሐምሌ 1 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ያለው ሂሳብ ለማስመርመር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፦

  1. የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው/ያላት (የዘመኑን ግብር የከፈለ/ች)
  2. የሙያ ብቃት ህጋዊነት ታውቆ በመንግስት የተመደበ/የተመደበች
  3. የኦዲቲንግ በቂ የስራ ልምድ እና ሙያ ያለው/ያላት
  4. የፌዴራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት የሰጣችሁን የሙያ ደረጃ ኮፒ ማቅረብ የሚችል/የምትችል
  5. የታክስ መለያ ቁጥር ያላቸው መሆን አለባቸው።

መስፈርቱን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ስራውን ለማከናወን የምትጠይቁትን የገንዘብ መጠንና ስራውን ለማጠናቀቅ የሚፈጀውን ጊዜ በመጥቀስ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ የሙያ ደረጃችሁንና ህጋዊነታችሁን የሚገልጽ ማስረጃችሁን ፎቶ ኮፒውን የማይመለስ በመያዝ በስራ ሰዓት ማመልከት የምትችሉ ሲሆን ሰነዶችንና የዋጋ ማቅረቢያ በኢሜል አድራሻ

Nasiryasinfoundation@gmail.com ይላኩ

ለበለጠ መረጃ ፡- በስልክ ቁጥር 09 01–59-33 59/ 09 01-59-88-59

ናስር ያሲን ፋውንዴሽን

✨ messages.ai_summary
Nasir Yasin Foundation seeks audit firms to audit its accounts for the 2017–2018 Ethiopian fiscal year. Eligible bidders must have a renewed license, tax clearance, professional certification, relevant auditing experience, and a tax ID. Submit proof and pricing within seven working days.
Not stated in the notice: bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender