Tender Detail

Tender Details

  • Company ቦሌ ክፍለ ከተማ አስፋ መስማት የተሳናቸው 2ኛ ልዩ /ት/ቤት
  • Address Addis Ababa:Ethiopia, Phone: ----------
  • Website
  • Deadline22 Aug 2026, 3:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price100 ብር በሎት
  • Bid Securityሲፒኦ ማስያዣ ዋጋ ሎት1፡ 10,000 ለኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ሎት2፣ 10,000 ለፈርኒቸር እቃዎች ሎት3፡2000 ለትምህርት እቃዎች ሎት4፡1000 ለጽዳት እቃዎች፣ ሎት 5፣ 1000 ለተለያዩ ቀለሞች ሎት-6፣ 3000፤ ሌሎች እቃዎች ሎት 7፣ 3000 የእስፖርት እቃዎች፣ ሎት 8፣ 1000 የደንብ ልብስ ሎት 9፣ 4000 ለላቦራቶሪ እቃዎች
  • opening dateበ11ኛው ቀን በ4፡30 ሰዓት
  • Categories Furniture And Furnishing , Health Care, Medical Industry , Office Supplies And Services

አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ አላቂ የት/ት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የእስፖርት እቃዎች፣ የላብራቶሪ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎችና የተለያዩ ቀለሞች

ቦሌ ክፍለ ከተማ አስፋ መስማት የተሳናቸው 2ኛ ልዩ /ት/ቤት


በጨረታ ለሚገዙ ዕቃዎች ለተጫራቾች የ1ኛ ዙር

የጨረታ መመሪያ ሰነድ የጨረታ ቁጥር 01/2018

በአገር ውስጥ ለሚፈጸሙ እቃዎችና ተዛማጅ አገልግሎቶች የሚውል የሚገዙ እቃዎች የአላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ አላቂ የት/ት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የእስፖርት እቃዎች የላብራቶሪ እቃዎች 1 የጽዳት እቃዎችና የተለያዩ ቀለሞች፡-

  • በመጀመሪያ ደረጃ ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ለመግዛት የሚችሉት በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ የምስክር ወረቀት ያላቸው ወይንም ማቅረብ የሚችሉ ብቻ ናቸው።
  • ተጫራቾች የሚያቀርቡት የማወዳደሪያ ሂሳብ የዕቃው አይነት የተመረተበት ዓመተ ምህረት የአገልግሎት ዘመን ማብቂያ የአምራቹ ስም ያካተተ መሆን አለበት።
  • ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ቫትን ጨምሮ መሆን ይኖርበታል።
  • ማንኛውም ተጫራቾች በየዘርፉ ንግድ ፈቃድ መኖር አለበት።
  • ማንኛውም ተጫራቾች ዋናው የጨረታ ሰነድ ላይ በተጫራቹ የሚሞሉትን በመሙላት እያንዳንዱ ገጽ ላይ የድርጅቱን ማህተም በማኖር ሳይጨምር ሳይቀንስ መመለስ ይኖርበታል።
  • የጨረታ ፖስታ ዋናና ኮፒ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ መቅረብ አለበት። እነዚህም ሰነዶች የጨረታ አቅራቢው ድርጅት ወይም ህጋዊ ውክልና ባለው አካል መፈረም አለባቸው።
  • ተጫራቾች የእቃዎች ናሙና ከየአይነቱ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤ የጨረታው ውጤት ከታወቀ በኋላ የቀረቡት ናሙናዎች
  • ለተሸናፊዎች ሲመለሱ የአሸናፊው ተጫራቾች ግን ናሙናዎች አይመለስም አንድ ተብሎ ይቆጠርለታል።
  • ግዢ ፈፃሚው አካል አሸናፊ ተጫራቾች በሚመረጡበት ጊዜ የገዛውን እቃ እንደአስፊላጊነቱ እስከ 20% ለመቀነስ ወይም ለመጨመር ይችላል።
  • የዘመኑን ግብር ስለመክፈሉ የሚያሳይ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ብቻ።
  • የጨረታ ሰነድ መግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ዘወትር በስራ ሰዓት ከ2፡30-9፡00 ይሆናል። ይህ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ አንስቶ አስከ ለ10/አስር/የስራ ቀናት አየር ላይ ይቆያል፤ በ10ኛው ቀን 9፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በ11ኛው ቀን በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  • ተጫራቾች በሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ወይም ሰነድ ላይ ስማቸውን ፊርማቸውን አድራሻቸውን እንዲሁም ስልክ ቁጥራቸውን ማስፈር አለባቸው።
  • ተጫራቾች በጨረታው ሰነድ ላይ የማብራሪያ ወይም ማሻሻል አለበት የሚሉ ጥያቄ ካላቸው የጨረታ ሰነዱ የመክፈቻ ጊዜ ሁለት ቀናት እስከሚቀረው ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  • ግዥ ፈፃሚ አካል ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • የሰነዱ መሸጫ በሎት ዋጋ 100 መቶ/ ብር ብቻ።
  • ማንኛውም ተጫራች ባስገባው ጨረታ ሲፒኦ ማስያዣ ዋጋ ሎት1፡ 10,000 ለኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ሎት2፣ 10,000 ለፈርኒቸር እቃዎች ሎት3፡2000 ለትምህርት እቃዎች ሎት4፡1000 ለጽዳት እቃዎች፣ ሎት 5፣ 1000 ለተለያዩ ቀለሞች ሎት-6፣ 3000፤ ሌሎች እቃዎች ሎት 7፣ 3000 የእስፖርት እቃዎች፣ ሎት 8፣ 1000 የደንብ ልብስ ሎት 9፣ 4000 ለላቦራቶሪ እቃዎች ሲሆኑ ሰነዱ በራሱ አንድ የጨረታ መመሪያ መሆኑን ተጫራቾች መረዳት ይኖርባቸዋል።
  • ከላይ የተዘረዘሩ አንድም ነገር እንኳን የማያሟላ ከውድድሩ ውጭ ይሆናል።
  • የርክክብ ቦታ በት/ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ እቃው ለንብረት ክፍል ካስገባና ጥራቱ ከተረጋገጠ በኋላ ክፍያው ይፈጸማል።

አድራሻ: - አሰፋ መስማት የተሳናቸው ልዩ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ቦሌ ክፍስ ከተማ ወረዳ 2 ልዩ ስሙ ኢንስቲትዩት ጀርባ 500 ሜትር ገባ ብሎ ነው።

ቦሌ ክፍለ ከተማ አልፋ መስማት የተሳናቸው 2ኛ ደረጃ ልዩ ት/ቤት

✨ messages.ai_summary
Procurement of office furniture, fixed assets, educational supplies, uniforms, sports equipment, laboratory items, cleaning materials, and various paints for a special school. Bidders must be registered suppliers with valid licenses, tax clearance, and provide samples. Delivery and payment occur on-site after quality verification.
Save Tender