Tender Detail

Tender Details

  • Company በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ የወረዳ 8 ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address የሚገኝበት ልዩ ቦታ መጠሪያው ኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ወረዳ 8 አስተዳደር ልዩ ስሙ የሺ ደበሌ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0113839716
  • Website
  • Deadline19 Aug 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር)
  • Bid Securityሎት.1 20,000.00 (ሀያ ሺህ ብር) ሎት.2 20,000.00 (ሀያ ሺህ ብር) ሎት.3 25,000.00 (ሀያ አምስት ሺህ ብር) ሎት 4. 10,000.00 (አስር ሺህ ብር) ሎት5 10,000 (አስር ሺህ ብር) ሎት6 15,000 (አስራ አምስት ሺህ ብር) ሎት7. 8,000 (ስምንት ሺህ ብር) ሎት9. 10,000 (አስር ሺህ ብር) ሎት 10. 8,000 (ስምንት ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ CPO
  • opening date4፡30 ከወጣበት በ11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ
  • Categories Office Supplies And Services , Textile, Garment & Leather , Other

የተለያዩ እቃዎች ግዢ

በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ የወረዳ 8 ፋይናንስ ጽ/ቤት


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 001/2019

የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 8 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው አስተዳደር አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡-

  • ሎት 1. የደንብ ልብስ
  • ሎት 2. የፅዳት ዕቃዎች
  • ሎት 3. አላቂ የቢሮ ዕቃዎች
  • ሎት 4. የቢሮ ቋሚ እቃ
  • ሎት 5. የትራንስፖርት (የመኪና ኪራይ)
  • ሎት 6. የህትመት ስራዎች
  • ሎት 7. የአዳራሽ ዲኮር የድንኳን እና የሞንታርቦ ኪራይ
  • ሎት 8. የመስተንግዶ አገልግሎት
  • ሎት 9. የማሸነሬ ጥገና/ ኤሌክትሮኒከስ ጥገና

በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ ለምትፈልጉ አቅራቢዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ሁሉ መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

ተጫራቾች በጨረታ ሰነዳቸው አካተው ማቅረብ ያለባቸው ሰነዶች

  • የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN NO) ያለው
  • የወቅቱን የመንግስት ግብር የከፈሉበት ከሊራንስ
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑበት
  • የታደሰ ንግድ ፈቃድና የንግድ ምዝገባ
  • በመንግስት ጨረታ ለመሳተፍ በአቅራቢነት የተመዘገቡ ስለመሆኑ የሚገልፅ

ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት የሚችሉ አቅራቢዎች የጨረታውን ሰነድ የሺ ደበሌ በሚገኘው ወረዳ 8 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት አዲሱ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 12 ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ከላይ የተገለጹትን መረጃዎች በማቅረብ ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመከፈል መውሰድ ይችላሉ።

ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ ሎት.1 20,000.00 (ሀያ ሺህ ብር) ሎት.2 20,000.00 (ሀያ ሺህ ብር) ሎት.3 25,000.00 (ሀያ አምስት ሺህ ብር) ሎት 4. 10,000.00 (አስር ሺህ ብር) ሎት5 10,000 (አስር ሺህ ብር) ሎት6 15,000 (አስራ አምስት ሺህ ብር) ሎት7. 8,000 (ስምንት ሺህ ብር) ሎት9. 10,000 (አስር ሺህ ብር) ሎት 10. 8,000 (ስምንት ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ CPO ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዘው ማስገባት ይኖርባቸዋል።

የግዢ ውል በሚፈጸምበት ጊዜ መ/ቤቱ በጨረታ ሰነዱ ላይ ተመለከተው የዕቃ ብዛት እስከ 20 በመቶ ሊጨምር ወይም ሊቀንስ ይችላል። ጨረታው ከወጣበት በ11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በወረዳው ፋይናንስ ጽ/ቤት ይከፈታል።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 01113839716 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

መ/ቤቱ የሚገኝበት ልዩ ቦታ መጠሪያው ኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ወረዳ 8 አስተዳደር ልዩ ስሙ የሺ ደበሌ

ማሳሰቢያ፡- በጥቃቅንና አነስተኛ የተመዘገቡና የተደራጁ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉት ሀገር ውስጥ በሚያመርቱት ምርት ብቻ ነው

ናሙና መቅረብ ያለባቸው፡- ሎት (አንድ) ሎት (ሁለት) ሎት (ሶስት) እና ሎት (አራት) እንዲሁም ሎት (ስድስት)

በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ የወረዳ 8 ፋይናንስ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
- Kolfe Keranio Sub-city, Woreda 8 Finance Office (Tender No. 001/2019) is procuring various items for the woreda administration, covering multiple lots: uniforms, cleaning supplies, consumable office supplies, office furniture, car rental/transport, printing works, hall decoration with tent and marquee rental, catering service, and generator/electronics maintenance. - Bid documents are available during working hours for 10 consecutive working days from the posting date at the Woreda 8 Finance Office (Yeshi Debele, new building, 3rd floor, office 12) for a non-refundable 300 ETB. - Offers close at 4:00 AM and open at 4:30 AM (Ethiopian time) on the 11th working day from posting at the woreda Finance Office, in the presence of bidders or their legal representatives. - Bid bonds in the form of bank-confirmed CPO are required per lot: Lots 1 and 2 – 20,000 ETB each; Lot 3 – 25,000 ETB; Lots 4 and 5 – 10,000 ETB each; Lot 6 – 15,000 ETB; Lot 7 – 8,000 ETB; Lots 9 and 10 – 10,000 ETB and 8,000 ETB respectively. - Bidders must have TIN, current government tax clearance, VAT registration, renewed trade license and business registration, and proof of supplier registration for government tenders; samples are required for Lots 1, 2, 3, 4, and 6. Registered micro and small bidders may compete only with domestically manufactured products, and quantities may increase or decrease by up to 20% at contract execution.
Save Tender