Tender Detail

Tender Details


ያገሇገለንብረቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የንኮማድ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር፣ ከአገልግሎት ተመላሽ የተደረጉ የተሇያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

YENCOMAD Construction PLC


የንኮማድ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር
Yencomad Construction PLC
የንኮማድ ኮንስትራክሸን ኃ/የተ/የግል ማህበር
አድራሻ ደንበል ሲቲ ሴንተር ጀርባ
ዕቃና አገልግሎት ግዥ መምሪያ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 107
ስልክ ቁጥር 0115523022
ያገሇገለንብረቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የንኮማድ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር፣ ከአገልግሎት ተመላሽ የተደረጉ የተሇያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፤ በአዲስ አበባ ቦሌ ክሬሸር ሳይት በሚገኘው የዕቃ ግምጃ ቤት ተከማችቶ የሚገኙ ዝርዝራቸው በመጫረቻ ሰነድ ላይ የተዘረዘሩትን ከአገልግሎት ተመላሽ የተደረጉ የተሇያዩ ንብረቶች የኮንስትራክሽን መገልገያ ዕቃዎች፣ ሚክሰር፣ ኮምፓክተር፣ ኮምፕረሰር፣ ቫይብሬተር፣ ተሸከርካሪ፣ ማሽነሪ ወዘተ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፣ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከዚህ በታች በተመሇከተው የኩባንያው አድራሻ በመቅረብ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድና መጫረት ይቻላል፡፡ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን የገዙ ተጫራቾች፣ ንብረቱ በሚገኝበት በአዲስ አበባ ቦሌ ክሬሸር /ከሰፊራ መስጊድ ወደ አይ.ሲ.ቲ በሚወስደው መንገድ በመገኘት በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሇ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት በሥራ ሰዓት በመገኘት ዕቃውን መጎብኘት የሚችለ ሲሆን በ18/12/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሠዓት በድርጅቱ የስብሰባ አዳራሽ ተጫራቾች በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል፡፡ በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የመጫረቻ ዋጋው 20% የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ክፍያ ትዕዛዝ /ሲ.ፒ.ኦ/ በማስያዝ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በማያያዝ በሰም በታሸገ ኤንቨሎኘ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ አሸናፊ የሆነው ተጫራች አሸናፊነቱ በተገሇጸበት በ5 ቀናት ውስጥ የሚፈሇግበትን ክፍያ ከፍሎ በቀጣዩ 15 /አስራ አምስት/ ቀናት ውስጥ ያሸነፈውን ንብረት አውጥቶ መውሰድ ይኖርበታል፡፡ በተጠቀሰው ቀናት ውስጥ ቀርቦ ያሸነፈበትን ዕቃ ካላወጣ ግን ኩባንያው ኃላፊነቱን አይወስድም፡፡ “ድርጅቱ የተሻሇ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙለ በሙለ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡”

Save Tender