የሂሣብ ምርመራ ጨረታ
አዎንታዊ አስተሳሰብ ለኢትዮጵያ ማኅበር
የሂሣብ ምርመራ ጨረታ ማስታወቂያ
አዎንታዊ አስተሳሰብ ለኢትዮጵያ ማህበር የማህበሩን ሂሣብ በመመርመር ሪፖርት የሚያቀርቡ የኦዲት ድርጅቶችን በማወዳደር ዝቅተኛ ዋጋ ካቀረበው ጋር ውል መፈጸም ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሠረት፡-
- ከሚመለከተው መንግሥታዊ አካል የኦዲት ሥራ ለማከናወን ሕጋዊ ፈቃድ ያለው፣
- በኦዲት ሥራ በቂ ልምድ ያለው፣
- የማህበሩን የሂሣብ እንቅስቃሴ በየዓመቱ በመመርመር ሪፖርት የሚያቀርብ የኦዲት ድርጅት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት (ቅዳሜን ጨምሮ) በአካል፣ ወይም በቴሌግራም ሠነዶቻቸውን እንዲያቀርቡና እንዲወዳደሩ እናስታውቃለን፡፡
አድራሻ:- ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 አምቼ ጀርባ ከጆኒ ጋራዥ ዝቅ ብሎ በሚገኘው የቤካስ ኬሚካል ኃ/የተ/የግል ድርጅት ሕንፃ 3ኛ ፎቅ፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ 09116483590913726000
አዎንታዊ አስተሳሰብ ለኢትዮጵያ ማኅበር
✨ messages.ai_summary
- The Positive Mind for Ethiopia Association is seeking audit firms to audit the association’s accounts and provide annual reports, with the contract awarded to the lowest-priced offer.
- Eligible bidders must hold legal authorization from the relevant government body to carry out audit work and have sufficient audit experience.
- Documents must be submitted in person or via Telegram within 5 consecutive working days, including Saturday, from the date the notice is published in the Addis Zemen newspaper.
- The platform posted date is 2026-08-11; submission and opening occur within that 5-working-day period.
- Address: Bole sub-city, Woreda 6, behind Amche, down from Johnny Garage, Bekas Chemical PLC building, 3rd floor. Phone: 0911648359 / 0913726000.
Not stated in the notice: bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
