Tender Detail

Tender Details

  • Company National Oil Ethiopia
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline15 Aug 2026, 3:32 PM
  • magazineReporter Tenders
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-08-05 15:32:00
  • Categories Sales, Disposals And Foreclosure , Disposal Sale

ናሽናል ኦይል ኢትዮጵያ ኃ.የተ.ግ.ማህበር (ኖክ), ቃሊቲ መጋዘን ፤ ዱከም ዴፖ እና ዋና መ/ቤት ውስጥ ያሉትን የተለያዩ ብዛት ያላቸውን ያገለገሉ የነዳጅ ማደያ ዕቃዎችን እና ሌሎች ዕቃዎችን ባሉበት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የዕቃዎቹም ዝርዝር እንደሚከተለው ነው::

National Oil Ethiopia


ቀን፡- ሐምሌ 29, 2018 ዓ.ም

ጉዳዩ፡- ጨረታን ይመለከታል፡፡

ኩባንያችን ቃሊቲ መጋዘን ፤ ዱከም ዴፖ እና ዋና መ/ቤት ውስጥ ያሉትን የተለያዩ ብዛት ያላቸውን ያገለገሉ የነዳጅ ማደያ ዕቃዎችን እና ሌሎች ዕቃዎችን ባሉበት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የዕቃዎቹም ዝርዝር እንደሚከተለው ነው::

1.  ቃሊቲ መጋዝን
ተ.ቁ. የዕቃው ዓይነት ብዛት የጨረታ ዋጋ ማስገቢያ ልኬት
1 Prime sign Monolithic 4 በኪሎ ግራም
2 Prime sign Flag one flag 5 በኪሎ ግራም
3 Light pole 4 በኪሎ ግራም
4 Pump Island-340cm 2 በኪሎ ግራም
5 Lube Shelf 16 በኪሎ ግራም
6 Sand Bucket (Small) 10 በኪሎ ግራም
7 Drum Stand 10 በኪሎ ግራም
8 Bulk Meter 2 በኪሎ ግራም
9 Manhole Cover-50 X 50 1 በኪሎ ግራም
10 Lube Sign Pole 6 በኪሎ ግራም
11 Canopy Fascia Panel 105*75cm(Corner) 9 በነጠላ
12 Canopy Acrylic Panel-285cm 25 በነጠላ
13 Canopy Acrylic Panels 160cm 37 በነጠላ
14 Spreaders 55 በነጠላ
15 Exit/Entrance Sign 20 በነጠላ
16 Car Wash Sign 1 በነጠላ
17 Product Spreader Column-3m 1 በኪሎ ግራም
18 Aluminum panel 150cm 15 በነጠላ
19 Fire Extinguisher(6kg) 42 በኪሎ ግራም
20 Oiler 1 በነጠላ
21 Advertising board 46 በኪሎ ግራም
22 Aluminum board partitions 58 በኪሎ ግራም
23 Aluminum doors 37 በነጠላ
24 Aluminum window 4 በነጠላ
25 Wooden door with frame 17 በነጠላ
26 Down lights 16 በነጠላ
27 UPS Battery 12V 120Am 116 በነጠላ
28 Unidentified Facial 100cm 3 በነጠላ
29 Unidentified Facial 220cm 15 በነጠላ
30 Canopy Acrylic Panels 100cm 2 በነጠላ
31 Fiber Corner facial 8 በነጠላ
32 Different kind of Metals ጅምላ በኪሎ ግራም
33 Broken aluminum ጅምላ በኪሎ ግራም
34 Fiber & Acrylic facial broken ጅምላ ባለበት በጥቅል
35 Glass different size ጅምላ ባለበት በጥቅል
36 Product hose different size ጅምላ ባለበት በጥቅል
37 Petrol chamber 4 በነጠላ
38 Lubber light holder different size  159 በነጠላ
39 Toilet seat 20 በነጠላ
40 Aluminum duct 9 በነጠላ
41 U shape metal ጅምላ በኪሎ ግራም
42 Ladder shape metal ጅምላ በኪሎ ግራም
43 Water filter 5 በነጠላ
44 Tire different size  32 በነጠላ
45 Roof lid (ቆርቆሮ) full size ጅምላ ባለበት በጥቅል
46 Roof lid (ቆርቆሮ) small size ጅምላ ባለበት በጥቅል
47 Computer monitor 65 በነጠላ
48 Computer system unit 80 በነጠላ
49 Printer 6 በነጠላ
50 Key board 64 በነጠላ
51 Mouse 40 በነጠላ
52 UPS backup 34 በነጠላ
53 Cartridge ጅምላ ባለበት በጥቅል
54 Data cable ጅምላ ባለበት በጥቅል
55 Spyrides Fuel Pump-1P2N 3/4” 7 በነጠላ
56 Spyrides pump 1P2N 1″Nozzle 3 በነጠላ
57 Spyrides Fuel Pump-1P1N 22 በነጠላ
58 Spyrides Fuel Pump 2P2N 3 በነጠላ
59 Gilbarco fuel pump 1P2N (JT1100GB) 2 በነጠላ
60 Gilbarco fuel pump 1P2N (JT1400GB) 3 በነጠላ
61 Gilbarco fuel pump 1P1N (JT1000GB) 1 በነጠላ
62 Gilbarco pump 1P2 N 40LPM 3 በነጠላ
63 Mepsan consumer pump 1P1N 2 በነጠላ
64 Mepsan Orion 111 1P 1N 40LPM 4 በነጠላ
65 Mepsan Orion 122 1P 2N 40LPM 9 በነጠላ
66 Mepsan Bigbang T122 1P 2N 40LPM 3 በነጠላ
67 Mepsan Orion 122 1P 2N 70LPM 11 በነጠላ
68 Mepsan Orion 122 2P 2N 70LPM 1 በነጠላ
69 Mepsan Retail Pump 70LPM ,1P1N 2 በነጠላ
70 Wayne Fuel Pump-1P2N 9 በነጠላ
71 Nuvo Pugone Fuel Pump-1P1N 3 በነጠላ
72 Nuvo Pugone 2P2N 1” 1 በነጠላ
73 Consumer pump-Gespasa 2 በነጠላ
74 IPT MT-7 SM Mech. consumer pump 70 LPM 14 በነጠላ
75 ISUZU Double cab Pick Up  (Made : Japan-ISUZU, Year : 2003 , Color: Golden , Mileage: 327,621 KM , Pay Load: 6.6 quintals, Fuel Type : Diesel , Engine Capacity: 2771CC) 1 ባለበት ሁኔታ
76 Piston compressor DKKD 1 በነጠላ
77 Generator 37.5 KVA 1 በነጠላ
78 Generator 28KVA 1 በነጠላ
79 Generator 17KVA 1 በነጠላ
80 Generator 15KVA 1 በነጠላ

 

2. ዱከም ዴፖ
ተ.ቁ. የዕቃው ዓይነት ብዛት የጨረታ ዋጋ ማስገቢያ ልኬት
1 Canopy 6 leg full set 1 በኪሎ ግራም
2 Canopy Light fixture ( Mercury Lamp 125 W ) 12 በነጠላ
3 Canopy light fixture ( Full set ) 12 በነጠላ
4 Manhole cover  Frame 7 በኪሎ ግራም
5 Manhole cover  ( Small size ) 11 በኪሎ ግራም
6 Manhole cover (Metal) 5 በኪሎ ግራም
7 ID Sign 1 በኪሎ ግራም
8 Exit sign 1 በኪሎ ግራም
9  Entrance sign 1 በኪሎ ግራም
10 Flag type ID sign 3 በኪሎ ግራም
11 Monolithic type ID sign 5 በኪሎ ግራም
12 Spreader column 3 በኪሎ ግራም
13 Truss Metal 75 በኪሎ ግራም
14 Truss Metal 24 በኪሎ ግራም
15 RHS ( 60*60″ ) 37 በኪሎ ግራም
16 RHS ( 40*40″ ) 158 በኪሎ ግራም
17 RHS (100*100″) 2 በኪሎ ግራም
18 RHS ( 30*30″) 3 በኪሎ ግራም
19 RHS  50*50 36 በኪሎ ግራም
20 Lamps 20 በነጠላ
21 Roof gutter 18 በኪሎ ግራም
22  Sheet metal 34 በነጠላ
23 Sheet metal 40*70 1 በነጠላ
24 Straight ( Tapela /Sign ) 7 በኪሎ ግራም
25 Sand Barrel 10 በኪሎ ግራም
26 Spreader box 19 በነጠላ
27 Ega roof sheet metal 179 በነጠላ
28 Ega sheet (Normal) 29 በነጠላ
29 Kolomo 29 በኪሎ ግራም
30 Facia with Noc Letter 2 በነጠላ
31 Facia 30 በነጠላ
32 Angle Metal 8 በኪሎ ግራም
33 H- Shape angle metal 4 በኪሎ ግራም
34 Aluminum door 8 በነጠላ
35 Wooden Door 10 በነጠላ
36 NOC mart sign 4 በነጠላ
37 NOC Letters 2 በነጠላ
38 Roof ega sheet metal 240 በነጠላ
39 Aluminum cladding 20 በኪሎ ግራም
40 Metal window with glass & frame 10 በነጠላ
41 Drum stand 6 በኪሎ ግራም
42 Lube shelf 11 በኪሎ ግራም
43 Metal door 6 በኪሎ ግራም
44 Aluminum window glass & frame 13 በነጠላ
45 Aluminum window without glass 11 በነጠላ
46 Clear glass (Normal Glass) 72 በነጠላ
47 Hand wash 3 በነጠላ
48 Soft holder 3 በነጠላ
49 WC (Toilet seat) 5 በነጠላ
50 Urinal Toilet 1 በነጠላ
51 Hand wash basin 3 በነጠላ
52 Mica cover 8 በነጠላ
53 TV sign 9 በኪሎ ግራም
54 High beam 25 በኪሎ ግራም
55 Canopy Cornice frame 72 በኪሎ ግራም
56 Canopy ID sign column 6 በኪሎ ግራም
57 Canopy ID sign Facia 29 በነጠላ
58 Car lift (hoist) 2 በኪሎ ግራም
59 Light Pole & Light Pole Fixture 10 በኪሎ ግራም
60 Car wash Grill (Cast) 25 በኪሎ ግራም
61 Interceptor Grill 11 በኪሎ ግራም
62 Glass door – handle 9 በነጠላ
63 Glass door – key 5 በነጠላ
64 Glass door 4 በነጠላ
65 Tempered Glass big 12 በነጠላ
66 Tempered Glass small 5 በነጠላ
67 RHS Grill 4 በኪሎ ግራም
68 Aluminum plastic door (LTZ window and door) 7 በነጠላ
69 Metal Frame 27 በኪሎ ግራም
70 Canopy Leg (6 leg) 6 በኪሎ ግራም
71 Canopy truss 40*40 34 በኪሎ ግራም
72 Canopy frame big & Small 30 በኪሎ ግራም
73 Canopy ceiling 88 በኪሎ ግራም
74 Fire Extinguisher 4 በኪሎ ግራም
75 UPS Battery (used) 4 በነጠላ
76 UPS Backup (used) 8 በነጠላ
77 Bolt and Nut 500 በኪሎ ግራም
78 Computer monitor 3 በነጠላ
79 Computer system unit 1 በነጠላ
80 Keyboard 2 በነጠላ
81 RHS Steel 80*80 4 በኪሎ ግራም
82 Various Pipes ጅምላ በኪሎ ግራም
83 Various Pieces of Sheet Metal ጅምላ በኪሎ ግራም
84 Loading Arm Aluminum 2 በኪሎ ግራም
85 Sand Barrel 6 በኪሎ ግራም
86 Tanker Belt 17 በኪሎ ግራም
87 Advertisement Steel 1 በኪሎ ግራም
88 Submersible Pump (used) 1 በኪሎ ግራም
89 Compressor 150L (used) 2 በኪሎ ግራም
90 Generator ( used) 1 በነጠላ
91 Product Housing Filter (modified) 3 በኪሎ ግራም
92 Manual Weighing Balance 1 በኪሎ ግራም
93 GS Pipe 2″ 12 Meter 1 በኪሎ ግራም
94 Fire Extinguisher Powder  50KG 1 በኪሎ ግራም
95 Fire Extinguisher water 9KG 1 በኪሎ ግራም
96 Relief Valve (Modified) 8 በኪሎ ግራም
97 Flanged gate valve 2″ 6 በኪሎ ግራም
98 Flanged ball valve 1″ 5 በኪሎ ግራም
99 Generator Battery ( used) 2 በነጠላ
100 Dispenser Pump 3 በነጠላ
101 LPG Cylinder damaged valves ጅምላ በኪሎ ግራም
102 LPG Cylinders (Segregated) 12kg 170 በኪሎ ግራም
103 LPG Cylinders (Segregated) 22kg 5 በኪሎ ግራም
104 Mechanical Duct of different size 383 አንድ ላይ በኪሎ ግራም
105 Vacuum dumper 72
106 Fan with duct 2
107 Glass partition accessories 139 አንድ ላይ በኪሎ ግራም
108 HPL Panel accessories 202
109 Ceiling frame ጅምላ
110 wooden pipe support ጅምላ
111 Insulation pipe ጅምላ ባለበት በጥቅል
112 Electric Conduit ጅምላ ባለበት በጥቅል
113 Electric wire & Data  cable ጅምላ በኪሎ ግራም
114 Ceiling panel different size 272 በጥቅል
115 ABS pipe ጅምላ ባለበት በጥቅል
116 Skirting ጅምላ ባለበት በጥቅል
117 Junction box ጅምላ ባለበት በጥቅል

 

3. ዋና መ/ቤት
ተ.ቁ. የዕቃው ዓይነት ብዛት የጨረታ ዋጋ ማስገቢያ ልኬት
1 Glass door with handle – Big size 56 በነጠላ
2 Glass door with handle – Small size 25 በነጠላ
3 Tempered Glass – 2.67m x 1.60m size 12 በካሬ ሜትር
4 Tempered Glass – 2.67m x 1.20m size 23 በካሬ ሜትር
5 Tempered Glass – 2.67m x 1.10m size 10 በካሬ ሜትር
6 Tempered Glass – 2.67m x 0.97m size 6 በካሬ ሜትር
7 Tempered Glass – 2.67m x 0.87m size 5 በካሬ ሜትር
8 Tempered Glass – 2.67m x 0.68m size 4 በካሬ ሜትር
9 Tempered Glass – 1.20m x 0.50m size 43 በካሬ ሜትር
10 Tempered Glass – 1.05m x 0.70m size 4 በካሬ ሜትር

በመሆኑም ከላይ የተጠቀሱትን ያገለገሉ የነዳጅ ማደያ ዕቃዎችን እና ሌሎች ዕቃዎችን ባሉበት ለእያንዳንዱ ዕቃ (በጨረታ ዋጋ ማስገቢያ ልኬት መሠረት) ዋጋ በመሰጠት ማወዳደርና መሸጥ ይፈልጋል፡፡ እቃዎቹን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ቅዳሜና እሁድን ሳይጨምር ኖክ ቃሊቲ መጋዘን፤ዱከም በሚገኘው የኩባንያው ዴፖ እና ዋና መ/ቤት (ቦሌ) ተገኝቶ በመመልከት የእያንዳንዱን ያገለገሉ የነዳጅ ማደያ ዕቃዎችን እና ሌሎች ዕቃዎችን ባሉበት የሚገዙበትን ዋጋ ከ15 በመቶ ቫት ጋር በመግለጽ ድርጅቱ ለዚህ ጨረታ ያዘጋጀውን ፎርም በመሙላት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ ተጫራች በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለው ሊሆን ይገባል፡፡ ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ) ቢድ ቦንድ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ በማቅረብ መጫረት ይችላል፡፡

አሸናፊ ተጫራች ማሸነፉ እንደተገለጸለት ገንዘቡን በአንድ ክፍያ መፈጸም ይኖርበታል፡፡ ይህንን ባይፈጽም ለጨረታው ያስያዘውን ገንዘብ በሙሉ የማይመለስ በመሆኑ ለድርጅቱ ገቢ ሆኖ አሸናፊነቱ ይሰረዛል፡፡ አሸናፊ እቃዎቹን በአስር ተከታታይ የሥራ ቀናት ከቃሊቲ መጋዘን ወይም ከዱከም ዴፖ ወይም ከዋና መ/ቤት (ቦሌ) ማንሳት አለበት ይህ ባይሆን የመጋዘን ኪራይ በቀን ብር 3,000.00 (ሦስት ሺህ) ይከፍላል፡፡ ሙሉ ክፍያ ሲፈጽም ብቻ ሲፒኦው ተመላሽ ይሆናል፡፡

ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁ. 011-6-18-71-65 (ዋና መስሪያ ቤት) እና 011-4-39-03-78 (ቃሊቲ መጋዘን) መደወል ይቻላል፡፡

አድራሻ፡- ቦሌ ኤርፖርት መንገድ ከፍሬንድሺፕ ህንí òƒ Kòƒ ÁK¨< ¾•¡ ª/Se]Á u?ƒ

ናሽናል ኦይል ኢትዮጵያ ኃ.የተ.ግ.ማህበር (ኖክ)

Save Tender