Tender Detail

Tender Details


ግዮን ጋዝ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ለ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት የሪል እስቴት ለግንባታ የሚያገለግሉ ሳኒተሪ፣የኤሌክትሪክ ገመዶችና ተጓዳኝ እቃዎች፣አሉሚንየም ፕሮፋይል፣ መስታወት፣ጅብሰም፣ሲሚንቶ፣ ብረት ላሜራና የግንባታ እና ፊንሺንግ ዕቃዎችንና በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Ghion Gas PLC


ግዮን ጋዝ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

ግዮን ጋዝ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ለ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት የሪል እስቴት ለግንባታ የሚያገለግሉ ሳኒተሪ፣የኤሌክትሪክ ገመዶችና ተጓዳኝ እቃዎች፣አሉሚንየም ፕሮፋይል፣ መስታወት፣ጅብሰም፣ሲሚንቶ፣ ብረት ላሜራና የግንባታ እና ፊንሺንግ ዕቃዎችንና በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት

  • በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም አቅራቢ የጨረታ ማስታወቂያው ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ) በመክፈል የጨረታውን ሰነድ በመግዛት መወዳደር ይችላል፡፡
  • ተወዳዳሪዎች ለመጫረት የሚያቀርቡት ዋጋ 2% የጨረታ ማስከበሪያ ለሚወዳደሩበት የዕቃ ዓይነት ዋስትና (BID BOND) በሲፒኦ በማስያዝ ማስረጃውን ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ጨረታው በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 የሥራ ቀናት የሚጠናቀቅ ሆኖ በዛው እለት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ሰነዳቸውን በጎተራ ዋናው መ/ቤት የንብረት ግዥ ኮሚቴው ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸው፡፡
  • ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ ስለመሆናቸው ቴክኒካል እና ፋይናንሰሺያል ፕሮፖዛል ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • የጨረታ ማስከበሪያ (BID BOND) ያላቀረበ ተጫራች ከጨረታው ይሰረዛል፡፡
  • ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • የጨረታው የሚጠናቀቅበት ሐምሌ 1ቀን 2018 ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሉ በተገኙበት ይከፈታል፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0114701668 / 6317 በመደወል ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡

Save Tender