Tender Detail

Tender Details

  • Company ኤድና ፋውንዴሽን የዘለቄታ በጎ አድራጎት ድርጅት
  • Address በመቀሌ ሓድነት ክፍለ ከተማ ቀበሌ 18 ማምስፎርማምስ አጠገብ በሚገኝ ጽ/ቤታችን ፡ ትግራይ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0914741006
  • Website
  • Deadline20 Jun 2026, 4:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-06-20 16:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

ድርጅታችን ኤድና ፋውንዴሽን ከታህሳስ 30/2017 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30/2018 ዓ.ም ፕሮጀክት እና የዋናው ቢሮ ሃሳብ እና ተያያዥ አፈፃፀሞች ማስመርመር ይፈልጋል፡፡

ኤድና ፋውንዴሽን የዘለቄታ በጎ አድራጎት ድርጅት


የኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ

 

ድርጅታችን ኤድና ፋውንዴሽን ከታህሳስ 30/2017 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30/2018 ዓ.ም ፕሮጀክት እና የዋናው ቢሮ ሃሳብ እና ተያያዥ አፈፃፀሞች ማስመርመር ይፈልጋል፡፡

በመሆንም የሚከተሉትን የሚያማሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡

1.     በፌዴራል ደረጃ የተመዘገበ በሙያው ሂሳብ በመርመር ልምድ ያለው የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት ቫት ተመዝጋቢ ለዘመኑ የታደሰ ፍቃድ ያለው።

2.     የሚሰራበትን ዋጋና የሚያጠናቅቅበትን ጊዜ በመግለፅ በመቀሌ ሓድነት ክፍለ ከተማ ቀበሌ 18 ማምስፎርማምስ አጠገብ በሚገኝ ጽ/ቤታችን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ቀናቶች ውስጥ ሰንዶችን ማቅረብ ይቻላል።

ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።

ተጨማሪ ማብራሪያውን ጽ/ቤታችን ድረስ በመምጣት መውሰድ ይቻላል፡፡

 

ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር 0914741006/0911670838

 

ኤድና ፋውንዴሽን የዘለቄታ በጎ አድራጎት ድርጅት

/ኤፋዘበድ/

 

Save Tender

ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት የመንግሥት የልማት ድርጅት ሲሆን ከ 2017 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (እ.ኢ.አ የ2017...

READ MORE
Caritas Switzerland (CACH) is an international humanitarian and development organization operating i...

READ MORE
ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን የውጭ ኦዲት አገልግሎት ግዥ

READ MORE