Tender Detail

Tender Details

  • Company Health Care Food Manufacturer
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline22 Jun 2026, 10:00 AM
  • magazineReporter Tenders
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-06-22 10:30:00
  • Categories Sales, Disposals And Foreclosure , Disposal Sale

ድርጅታችን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ  ጨረታ  አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም  ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች በተከታታይ በተገለጹት መስፈርቶች መሰረት እንዲሳተፉ ይጋብዛል።

Health Care Food Manufacturer


ተሽከር ካሪዎች የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ  ጨረታ  አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም  ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች በተከታታይ በተገለጹት መስፈርቶች መሰረት እንዲሳተፉ ይጋብዛል።

  1. ለሽያጭ የቀረቡ ተሽከርካሪዎች
ተ.ቁ
ሰሌዳ ቁጥር
ዓይነት
ሞዴል
የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር
የስሪት ዘመን
1
3-A28231AA
Hyundai
HD65
1,000,000.00
2015
2
3-A28233AA
Hyundai
HD65
1,100,000.00
2015
3
3-A28234AA
Hyundai
HD65
1,150,000.00
2015
4
3-A36674AA
ISUZU
NPR6SN
1,900,000.00
2016
5
3-A07149AA
TOYOTA
LXH22L-SBMRXW
1,200,000.00
1998
6
3-08827AA
Hyundai
HD72
500,000.00
2014
7
3-80514AA
Hyundai
HD65
200,000.00
2012
8
3-98926AA
Hyundai
HD65
1,000,000.00
2012
9
3-03389AA
ISUZU
ISUZU NPR
1,100,000.00
2001
10
3-87071AA
ISUZU
ISUZU NKR
600,000.00
1996
11
3-A36669AA
ISUZU
NPR6SN
1,300,000.00
2016
12
3-67144AA
Great Wall
CC646KM29
700,000.00
2010
13
2-A45350AA
SUZUKI Mini-van
GA413
700,000.00
2019
14
3-A36670AA
ISUZU
NPR6SN
400,000.00
2015
15
3-25986AA
ISUZU
NPR
700,000.00
2014
16
3-A38315AA
ISUZU
NPR6SN
300,000.00
2016
17
3-A09729AA
MITSUBISHI
K74TGCENXFL6
100,000.00
1998
18
Forklift
CATERPILLAR
V50DSA
120,000.00
1989

 

  1. የጨረታ ሁኔታዎች
  2. 1. ተጫራቾች የማይመለስ  500  ብር  CBE (Commercial Bank of Ethiopia) በሒሳብ  ቁጥር

1000257416538 (Health care food Manufacturer’s) በተጫራቹ ስም ገቢ በማድረግ ገቢ የሆነበትን ደረሰኝ በመያዝ የጨረታው ሰነድ በድርጅቱ ዋና መ/ቤት  ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሰኔ 14 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ መግዛትና መወዳደር ይችላሉ፡፡

  1. 2. ተሸከርካሪዎቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ድርጅቱ በሚያወጣው መርሐ ግብር መሰረት ተሸ ከርካሪዎቹን መመልከት ይችላሉ።

3 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ለጨረታ ማስከበሪያ እንደ ተጫራቹ ምርጫ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ በባንክ ዋስትና (unconditional bank guarantee) ወይም በባንክ የተሰጠ የተረጋገጠ (CPO) የጫረታ መነሻ ዋጋ ¼ (ሃያ አምስት በመቶ) ማስያዝ አለባቸው።

  1. 4. የጨረታው አሸናፊ ከተሸከርካሪዎች ጋር የተያያዙ ማንኛውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፤ ተጫራች ባቀረበው ዋጋ ላይ የሚታሰብ ግብር፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ካለ፣ ከስም ማዛወሪያ ክፍያ ጋር የተገናኙ ወጪዎች፣ እና ሌሎች በሕግ የተወሰኑ ወጭዎች የጨረታው አሸናፊ የሚከፈል ይሆናል፡፡
  2. 5. ጨረታው ሰኔ 15 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ይከፈታል፡፡
  3. የጨረታ አሸናፊ ከተወቀ ቀን ጀምሮ በሚቆጠር 15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ ቀሪውን ገንዘብ አጠናቆ ከፍሎ ተሸከርካሪውን የመረከብ ግዴታ አለበት። በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ቀሪውን ገንዘብ ከፍሎ ተሸከርካሪውን የማይረከብ ተጫራች የጨረታው ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል፡፡
  4. 7. በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች የጨረታ ግምገማ ውጤት ከተገለጸ በኋላ ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ይመለስላቸዋል።
  5. 8. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  6. አድራሻ

ድርጅት፡ ጤና ምግብ አምራጭቾች አክሲዮን ማህበር

አድራሻ፡ ቦሌ መንገድ፣ ኖህ ፕላዛ ህንጻ (ከአለም ሲኒማ አጠገብ)፣ 12ኛ ፎቅ ስልክ፡   0932597001

ኢሜይል፡  reception@samanu.com

ማሳሰቢያ: ተሽከርካሪዎቹ በአሁኑ ያሉበት ሁኔታ (“As Is Where Is”) ይሸጣሉ።

Save Tender