የፈዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በስሩ የሚገኙ ውስጥ ለመኖሪያ/ ገስት ሃውስ አገልግሎት የሚውሉ ቤቶችን በጨረታ መለያ ቁጥር ፈቤ ኮ/H.ግ./አገ/12/09/2018 ተጫራቾችን አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
የ6ኛ ዙር የመኖሪያ/ገስት ሀውስ ቤቶች
ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ መስያ ቁጥር ፌ.ቤ.ኮ/ብ.ግ.ጨ/አገ/12/09/2018
1 የፈዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በስሩ የሚገኙ ውስጥ ለመኖሪያ/ ገስት ሃውስ አገልግሎት የሚውሉ ቤቶችን በጨረታ መለያ ቁጥር ፈቤ ኮ/H.ግ./አገ/12/09/2018 ተጫራቾችን አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
2. ኮርፖሬሽኑ ለሚያከናውነው የመኖሪያ ገስት ሃውስ ቤቶች ኪራይ ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን እና የመወዳደሪያ ተመን ዋጋ በአንድ ፖስታ ማቅረብ አለባቸው፡፡
3. ጨረታው የሚከናወነው በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ሥነ-ሥርዓትና ይኸንኑ አስመልከቶ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን መመሪያ መሰረት ነው፡፡
4. ማንኛውም ፍላጎት ያለው ተጫራች የተሟላ የጨረታ ሰነዱን ከሰኔ 01 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ሰኔ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ቅዳሜን ጨምሮ ባሉት 21 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ከ 2፡00 እስከ 11፡00 ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 6፡00 ድረስ የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በካሽ በመከፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድን ለገሐር በሚገኘው በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት በአካል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዶቻቸውን በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት በሚገኘው ዋና የመሰብሰቢ አዳራሽ 1ኛ ፎቅ ለዚሁ ታሽጎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ጨረታው በመጀመሪያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21ኛው ቀን ወይም ሰኔ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት 11፡00 ሰዓት ድረስ እንዲያቀርቡ ሆኖ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 25,000.00 /ሀያ አምስት ሺህ ብር በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ ሲፒአ በፌዴራል ቤቶች ኮፖሬሽን ስም ከጨረታ ሰነዶቻቸው ጋር እያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡ ከጨረታው መከፈቻ ዕለትና ሰዓት ዘግይቶ የቀረበ የጨረታ ሰነድ ውድቅ ይደረጋል፤ ጨረታው ተጫራቶች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጨረታ ሰነዱ ከፍል 1 ላይ በተገለፀበት ቀንና ሰዓት ይከፈታል፡፡
6. ተጫራቾች ቤቶቹን በአካል ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ማብቂያው ቀን ድረስ በስራ ቀናት ከጠዋቱ 3:00 እስከ ቀነ 11፡00 ሰዓት ቤቶቹ በሚገኙበት አድራሻ ድረስ በመቅረብና ለዚሁ ስራ በሚመደቡ ባለሙያዎች እና በሚወጣው ፕሮግራም መሰረት ቤቶቹን መመልከት ይችላሉ፡፡
7. ኮርፖሬሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማር መረጃ
በስክ ቁትር 0910-18-59-48 0922-49-18-850922-98-76-33९-९
ዌብሳይት/ website www.fhe gov.et
ፖስታ. ሳ. ቁጥር Р.О. Box 299
ሩክስ ቁጥር፡- 011-5-54-60 15/ 011-5-52-16-16
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን
