Tender Detail

Tender Details

  • Company Hibret Bank
  • Address , Phone: 011 470 6541
  • Website
  • Deadline28 Jan 2026, 9:00 AM
  • magazineReporter Tenders
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-01-28 09:30:00
  • Categories Sales, Disposals And Foreclosure , Disposal Sale

ሕብረት ባንክ አ.ማ ሲገለገልባቸው የነበሩ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች (ተሽከርካሪዎች) ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Hibret Bank


የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሕባ0010/2018

ተ.ቁ የተሽከርካሪው አይነት ታርጋ ቁጥር የሻንሲ ቁጥር የሞተር ቁጥር የተሽከርካሪ ሞዴል የተሰራበት ዘመን የጨረታ መነሻ ዋጋ ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ
1 Automobile Nissan Sunny AA-03-78282 JN1BEAN16Z000186 QG13-392155 BDEALHFN16EHAD-B 2011 897,000.00  

አዲስ አበባ የባንኩ ዋና መ/ቤት (ህብር ታወር ሕንጻ)

2 Automobile Nissan Sunny AA-03-78276 JN1BEAN16Z0001173 QG13-392145 BDEALHFN16EHAD-B 2011 862,500.00
3 Automobile Nissan Sunny AA-03-78989 JN1BEAN16Z0001163 QG13-392126 BDEALHFN16EHAD-B 2011 776,250.00
4 Automobile Nissan Sunny AA-03-76856 JN1BEAN16Z0001175 QG13-392165 BDEALHFN16EHAD-B 2011 747,500.00
5 Automobile Nissan Sunny AA-03-77608 JN1BEAN16Z0001117 QG13-392101 BDEALHFN16EHAD-B 2011 770,500.00
6 Automobile Nissan Sunny AA-03-95235 JN1BEAN16Z0001329 QG13-392292 BDEALHFN16EHAD-B 2011 747,500.00

በመሆኑም

  1. ንብረቶቹን ለማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣት ቀን ጀምሮ እስከ ጥር 20 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ሜክሲኮ ሰንጋ ተራ አካባቢ በሚገኘው የባንኩ ዋና መ/ቤት (ህብር ታወር ሕንጻ) በአካል በመገኘት መጎብኘት ይችላሉ፡፡
  2. ተጫራቾች ለዚህ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ/ በአካውንት ቁጥር IN0403007 አቅራቢያቸው በሚገኝ በማንኛውም የሕብረት ባንክ ቅርንጫፍ ገቢ በማድረግ የጨረታ ሰነዱን ከባንኩ ህብር ታወር ህንጻ 4ተኛ ፎቅ መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4) በሕብረት ባንክ አ.ማ (Hibret Bank S.C) ስም የተሰራ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ::
  4. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ 15% ተ.እ.ታን የሚያካትት ወይም የማያካትት ስለመሆኑ በግልጽ ማስፈር ይኖርባቸዋል፣ ነገር ግን ይህ ሳይገለጽ ቢቀር ተጫራቾች በሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ዋጋ ላይ ባንኩ ተጨማሪ 15% ተ.እ.ታን በመደምር የሚያወዳድር ይሆናል፡፡
  5. ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል፡፡ አሸናፊ የሆነው ተጫራች ደግሞ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በአስር ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ ካልከፈለ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል፡፡
  6. ተጫራቾች ንብረቶቹን የሚገዙበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል ሕብር ታወር 4ኛ ፎቅ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥር 20 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ጨረታው ጥር 20 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰአት በዋናው መስሪያ ቤት 4ተኛ ፎቅ ካፍቴሪያ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  8. ባንኩ ንብረቶቹን በገዢው ስም ለማዘዋወር ለሚመለከታቸው መንግስታዊ አካላት ደብዳቤ ይጽፋል፡፡
  9. ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ክፍያዎችን ገዥ (የጨረታው አሸናፊ) ይከፍላል፡፡
  10. ባንኩ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  11. ለበለጠ ማብራሪያ ሕብረት ባንክ ዋና መስሪያ ቤት በስልክ ቁጥር 011 562 10 24 ወይም 0114 16 97 57 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል

ሕብረት ባንክ አ.ማ

 

Save Tender