Tender Detail

Tender Details

  • Company የሀላባ ህዝብ ልማት ማህበር
  • Address ሀላባ ከተማ ፡ ደቡብ ክልል፡ ኢትዮጵያ, Phone:
  • Website
  • Deadline09 Jun 2026, 4:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Securityከጠቅላላው የጨረታ ዋጋ 20%
  • opening date2026-06-09 16:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

የሀላባ ሕዝብ ልማት ማህበር የ2025 ዓመት አመታዊ የገቢ እና የወጪ ሂሳብ አዲት ለማሠራት ይፈልጋል።

የሀላባ ህዝብ ልማት ማህበር


የጨረታ ማስታወቂያ

 

የሀላባ ሕዝብ ልማት ማህበር የ2025 ዓመት አመታዊ የገቢ እና የወጪ ሂሳብ አዲት ለማሠራት ይፈልጋል።

ስለዚህ የውጭ ኦዲት አገልግሎት ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን በዘርፉ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።

የተቋሙ መረጃ

1.     የተቋም ስም- የሀላባ ሕዝብ ልማት ማህበር

አድራሻ: በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል፣ ሀላባ ዞን ሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር

2.     የጨረታው ርዕስ፤ የውጭ ኦዲት አገልግሎት ግዥ

3.     የጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡

4.     የጨረታ ሰነድ መሸጫ ቦታ የጨረታ ሰነዱ የሀላባ ሕዝብ ልማት ማህበር ህንጻ 2ኛ ፎቅ በሚገኘው የማህበሩ ጽ/ቤት የፋይናንስና ግዥ ክፍል የጨረታ ኮሚቴ በአካል በመገኘት መግዛት ይችላል።

5.     የጨረታ ማስከበሪያ ተጫራቾች ከጠቅላላው የጨረታ ዋጋ 20% በባንከ የተረጋገጠ CPO ማቅረብ አለባቸው።

6.     ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች

ተጫራቾች፡-

⁕    በኢትዮጵያ ሕግ መሠረት በሕጋዊ መንገድ የተመዘገበ እና ትክክለኛ የንግድ ፈቃድ ያለው፡፡

⁕    በኢትዮጵያ የሂሳብ እና ኦዲት ቦርድ (AABE) ወይም በሌላ ዓለም አቀፍ እውቅና ባለው አካል እውቅና ያገኘ።

⁕    የTIN ሰርተፍኬት ያላቸው፣ የVAT ምዝገባ ሰርተፍኬት ያላቸው፣ ከግብር እዳ ነጻ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ያላቸው።

⁕    ቢያንስ ለ 5 ዓመታት በውጭ ኦዲት ዘርፍ ልምድ ያለው።

⁕    በመንግስት ተቋማት ወይም በትልልቅ ድርጅቶች ላይ ተመሳሳይ የአዲት ሥራ ያከናወነ።

⁕    በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ከጨረታ አስፈፃሚ ኮሚቴ ጋር ግንኙነት የሌለው።

7.     የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ

ተጫራቾች 22/9/2018 ዓ.ም የቴክኒክና የፋይናንስ ሰነዶቻቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማቅረብ የሀላባ ሕዝብ ልማት ማህበር ጽ/ቤት የፋይናንስና ግዥ ክፍል ጨረታ ኮሚቴ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።

8.     የጨረታ መክፈቻ

ጨረታው የሚከፈትበት 2/10/2018 ዓ.ም በተቋሙ የጨረታ ኮሚቴ ፊት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

9.     ማሳሰቢያ

⁕    ተቋሙ የተሻለ ጥቅም ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው፡፡

⁕    ዘግይተው የሚቀርቡ ሰነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም፡፡

⁕    ማንኛውም የሐሰት ሰነድ የሚያቀርብ ተጫራች ከጨረታው ውጭ ይደረጋል፡፡

 

የሀላባ ህዝብ ልማት ማህበር

 

Save Tender