የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ፡፡
Commercial Bank of Ethiopia
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ፡፡
የተበዳሪው ስም |
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
የንብረቱ አይነት እና የሚገኝበት ቦታ |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
የጨረታው ደረጃ |
ጨረታው የሚካሄድበት ቀን |
ጨረታው የሚካሄድበት ሰዓት |
ዶር. ከድር ካዮ
|
ኮፈሌ ቅርንጫፍ |
በኮፈሌ ከተማ ቀበሌ 02 ውስጥ የሚገኝ የቦታ ስፋቱ 424 ሜ. ካሬ የሆነ የንግድ ቤት |
1,791,192.76 |
1ኛ |
ሐምሌ 11 ቀን 2018 ዓ.ም |
ከ4፡00- 6፡00 ስዓት |
ማሳሰቢያ
- ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋውን 1/4ኛ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) በማቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ መወዳደር ይችላሉ፡፡
- የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በ15 (አስራ አምስት ) ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል ፡፡ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ክፍው ባይፈጸም ግን የሃራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ወይም CPO አይመለስለትም ፡፡
- ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዛወር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል ፡፡
- ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፤ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስ፤ቀረጥ እና ግብሮችን ገዥው/አሸናፊው ይከፍላል፡፡
- ጨረታው ንብረቱ በሚገኝበት ሻሸመኔ ከተማ የባንኩ ዲሰትሪክት ጽ/ቤት ህግ አገልግሎት ክፍል ውስጥ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ይካሄዳል ፡፡
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም ፡፡
- ስለ ንብረቱ እና የሺያጭ ሁኔታ ዝርዝር ማብራሪያ ከተፈለገ በስ.ቁ 0461103382 ወይም በ 0461104272 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል ፡፡
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪክት
