Tender Detail

Tender Details

  • Company Abay printing & Paper Packaging PLC
  • Address Bahir Dar Ethiopia, Phone: 0583218865
  • Website
  • Deadline18 Jun 2026, 2:47 PM
  • magazineReporter Tenders
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-06-03 14:46:00
  • Categories Sales, Disposals And Foreclosure

ዓባይ የህትመትና የወረቀት ፓኬጅንግ ፋብሪካ ንፁህ 250 ግራም እና 180 ግራም የውጭ ማኔላ ወረቀት በተለያየ ከለር እና በተለያየ ሳይዝ ማለትም 61 * 86 እና 70 *100 ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ጊዜ ብቻ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Abay printing & Paper Packaging PLC


ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር አሕየወፓ-ሽ04/2018

ዓባይ የህትመትና የወረቀት ፓኬጅንግ ፋብሪካ ንፁህ 250 ግራም እና 180 ግራም የውጭ ማኔላ ወረቀት በተለያየ ከለር እና በተለያየ ሳይዝ ማለትም 61 * 86 እና 70 *100 ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ጊዜ ብቻ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች መሰረት በማድረግ በጨረታው እንዲወዳደሩ ተጋብዘዋል፡፡

  1. መወዳደር የሚችል ማንኛውም ድርጅት፣ ተቋም ወይም ግለሰብ የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና (TIN) ያላቸው መሆን አለባቸው፤
  2. ንፁህ ማኒላ ወረቀት የሚገኝበት ቦታ ማየት የፈለጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታዉ መዝጊያ ቀን ድረስ በአካል በመቅረብ ማየት ይችላሉ፡፡
  3. ማንኛዉም ተጫራች የጨረታ ማስታወቂያ፤የተጫራቾች መመሪያ፤የዉል ረቂቅ፤የዋጋ መሙያ ፎርምና ቴክኒክ መግለጫ ያያዘዉን የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት በመምጣት የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ዓባይ ሕትመትና የወረቀት ፓኬጂንግ  ኃ/የተ/የግ/ማ ባህርዳር ከተማ አባይ ማዶ ኢንዱስትሪ መንደር ከጣና ሞባይል አከባቢ ከሚገኘዉ ከፋብሪካዉ ገንዘብ ያዥ ቢሮ ወይም አዲስ አበባ 4 ኪሎ አማራ ልማት ማህበር አዲሱ ሀንፃ  ሁለተኛ ፎቅ  ቢሮ ቁጥር 219 ከሚገኘዉ ከፋብሪካዉ አዲስ አበባ ማስተባበሪያ ቢሮ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000281546078 ገቢ በማድረግ ገቢ ያደረጉበትን የባንክ ደረሰኝ በማቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ተጨማሪ እሴት ታከስን ጨምሮ የጠቅላላ ዋጋዉን 1% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲ.ፒ.ኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በማያያዝ በታሸገ ፖስታ አድረገዉ ማቅረብ አለባቸዉ ፡፡ ሆኖም ተጫራቾች በሚያቀርቡት የጨረታ ዋጋ ስሌት መሰረት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከ500,000.00 (አምስት መቶ ሺህ) ብር በላይ ከሆነ የሚያሲዙት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና መጠኑ 500,000.00 ብር ብቻ ማስያዝ ይችላሉ ፡፡
  5. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ እና የጨረታ ማስከበሪያ ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ እስከ 30 (ሰላሳ) ቀናት ድረስ ፀንቶ የሚቆይ መሆን አለበት እንዲሁም የጨረታ ዋጋ በውሉ የፀና መሆን አለበት፡፡
  6. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነድን በአንድ ወይም በአንድ ወጥ በሆኑ ሁለት ቅጅዎች ማለትም ዋናና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በፋብሪካ ባህርዳር ግዥና ሎጅስቲክስ መምሪያ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ጨረታዉ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ እስከ ሰኔ 11/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤
  7. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባህርዳር ግዥና ሎጅስቲክስ መምሪያ ቢሮ ሰኔ 11 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ 8.30 ሰዓት ይከፈታል፡፡ በመሆኑም ቀኑ የስራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ስዓት ታሽጎ በተመሳሳይ ስዓት ይከፈታል፡፡
  8. ፋብሪካዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፤
  9. በጨረታዉ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታዉ ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ከፋብሪካዉ ግዥና ሎጅስቲክስ ቢሮ ድረስ በአካል በመገኘት ወይም ስልክ ቁጥር 0583218865/0942050954/0911709127 በመደወል ማግኘት ይቻላል፡፡

 ዓባይ ሕትመትና የወረቀት ፓኬጂንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር      

ባህር ዳር

Save Tender