Tender Detail

Tender Details

  • Deadline23 Jun 2026, 10:00 AM
  • magazineReporter Tenders
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-06-23 11:00:00
  • Categories Sales, Disposals And Foreclosure

 አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዥ የተገለፁትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡


   የጨረታ ማስታወቂያ

 አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዥ የተገለፁትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

 

ተ.ቁ.

 

የተበዳሪው ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ
 

የሰሌዳ ቁጥር

 

 

የሻንሲ ቁጥር

 

የሞተር ቁጥር

የተሽከርካሪው ዓይነት
የጨረታ መነሻ ዋጋ
 

የጨረታ ቀን

የጨረታ ስዓት
1

 

ሾቾች ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
ካርል አደባባይ
አአ -03-B57378
MALAF51CJNM193673

 

G4HGNM138244

 

ሀዩንዳይ  አቶዝ አውቶሞቢል (2022)
1,050,000
16/10/18
4፡00-5፡00

ማሳሰቢያ፡–

  1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% /ሃያ አምስት በመቶ/ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ጨረታው የሚካሄደው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሉ፣ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት የባንኩ ዋናው መ/ቤት ጊዜያዊ ጽ/ቤት በሚገኝበት ህንጻ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ተበዳሪው/አስያዡ በጨረታው ቀን ባይገኙም ሃራጁ በተያዘለት ቀን/ጊዜ ይካሄዳል።
  3. ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ከጨረታው በኋላ ባሉት አምስት ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል፡፡
  4. በጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡
  5. ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል፡፡
  6. በተሸከርካሪው ሽያጭ ላይ የተ.እ.ታ. የሚታሰብ ሲሆን ተሽከርካሪውን በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ታክስና ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል፡፡
  7. ለተጨማሪ መረጃ የሕግ አገልግሎት 0115-57-00-75 ወይም 0115-57-01-35 ብሎ መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡

8 ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አዋሽ ባንክ

 

Save Tender