ራክሮብ ቢዝነስ ኃ. የተ. የግል ማህበር በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 ጎርጎርዮስ አደባባይ አጠገብ የገነባቸውን ሱቆች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል።
ራክሮብ ቢዝነስ ኃ. የተ. የግል ማኅበር
የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ
የጨረታ መለያ ቁጥር፦ RAC/01/2018
ራክሮብ ቢዝነስ ኃ. የተ. የግል ማህበር በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 ጎርጎርዮስ አደባባይ አጠገብ የገነባቸውን ሱቆች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ግንቦት 05 ቀን 2018 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 21 ላይ የጨረታ ማስታወቂያ ያወጣ መሆኑ ይታወቃል።
በመሆኑም፤ ከላይ በተጠቀሰው ቀን በወጣው የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የተመለከተው የጨረታ መዝጊያ ቀን ወደ ግንቦት 28 ቀን 2018 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት እንዲሁም የጨረታው መክፈቻ ቀን በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት የተራዘመ መሆኑን እንገልጻለን።
አድራሻ፡- አዲስ አበባ ወሎ ሰፈር ጎርጎርዮስ አደባባይ አጠገብ የኦሮሚያ ባንክ በሚገኝበት ሕንጻ 2ኛ ፎቅ፤
ስልክ ቁጥር፡- 09 40 41 41 41፣ 09 40 42 42 42፣ 09 87 43 43 43
ራክሮብ ቢዝነስ ኃ. የተ. የግል ማኅበር
