Tender Detail

Tender Details

  • Company TIMEX TRADING P.L.C
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline08 Jun 2026, 5:00 AM
  • magazineReporter Tenders
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-06-08 10:00:00
  • Categories Sales, Disposals And Foreclosure , Disposal Sale

 ድርጅታችን ታይሜክስ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች በሰንጠረዥ ውስጥ የተዘረዘሩትን በስራ ላይ ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች ነዳጅ የሚጠቀሙ በመሆናቸው ድርጅታችን እነዚህን ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ከዘመኑ ጋር የሚሄዱ የኤሌክትሪክ መኪኖች ለመቀየር ስለፈለገ በዚህ መሰረት በድርጅታችሁ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ማስታወቂያ ማውጣት ወይም ማሰራት ይፈልጋል፡፡

TIMEX TRADING P.L.C


ለሪፖርተር ጋዜጣ ማስታወቅያ ክፍል

ጉዳዩ፡- ማስታወቅያ እንዲሰራልን ስለመጠየቅ

 ድርጅታችን ታይሜክስ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች በሰንጠረዥ ውስጥ የተዘረዘሩትን በስራ ላይ ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች ነዳጅ የሚጠቀሙ በመሆናቸው ድርጅታችን እነዚህን ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ከዘመኑ ጋር የሚሄዱ የኤሌክትሪክ መኪኖች ለመቀየር ስለፈለገ በዚህ መሰረት በድርጅታችሁ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ማስታወቂያ ማውጣት ወይም ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሰረት ለጨረታ የቀረቡት ተሸከርካሪዎች ዝርዝር መረጃ

ተ/ቁ
የተሸከርካው አይነት
     ሞዴል
ሰሌዳ ቁጥር
የስሪት ዘመን
የጭነት መጠን
የጨረታ መነሻ ዋጋ ቫትን ጨምሮ
1
ቶዮታ ሚኒባስ
kR-KDH200V-SSMDY
አ.አ -03-A50038
2007
11 ሰው
2,500,000
2
ቶዮታ ሚኒባስ
KR-KDH200V-SRPEY
አ.አ -03-A50012
2007
11 ሰው
2,500,000
3
የጭነት ቶዮታ ፒካፕ
LN110L-CRMDSW
አ.አ-03-01-A00625
1997
1 ሰው 10 ኩንታል
1,300,000
4
ድርብ ተግባር ቶዮታ ቫን
LXH22L-R5MR5w
አ.አ -03-602445
2000
4 ሰው 4 ኩንታል
1.400,000
5
የመስክ ተሸከርካሪ ቮልስ
TOUAREG
አ.አ 03-01-92935
2008
4 ሰው
3,000,000

 

ዝርዝር መግለጫ

  1. የጨረታው አይነት ፡ ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች
  2. ለጨረታ የቀረቡ ተሸከርካሪዎች ብዛት ፡ 05
  3. የጨረታ የሚከፈትበት ግንቦት 16 / 09 / 2018 ዓ/ም ጨረታው የሚዘጋበት ቀን 01/10/2018ዓ/ም
  4. ጨረታው ሰኔ 01/10/2018ዓ/ም ከቀኑ 11፡00 አስራ አንድ ሰአት ተዘግቶ በማግስቱ ማለትም ሰኔ 02/10/2018 ዓ/ም ከጥዋቱ 4፡00 አራት ሰአት በድርጅቱ 3ኛ ሶስተኛ ፎቅ ከሚገኘው የስብሰባ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  5. የጨረታ ሰነድ የሚገኝበት ቦታ ጎፋ መብራት ሃይል ከኖክ ነዳጅ ማድያ 100ሜትር ዝቅ ብሎ የሚገኘው የድርጅተቱ ህንፃ 2ኛ ሁለተኛ ፎቅ ላይ ይገኛል፡፡
  6. የመኪኖች መመልከቻ ቀን ዘወተወር ጥዋት ከ 3፡00 እስከ 5፡00 ድረስ በድርጅቱ ዋና መስራቤት ግቢ ውሰጥ ይታያል
  7. የጨረታ ማስገብያ ሲፒኦ ለአንድ መኪና 50000(ሃምሳ ሺ) ብር ሆኖ በድርጅቱ ስም በተዘጋጀ ሲፒኦ ከጨረታ ዋጋ መሙያ ጋር ተያይዞ ይገባል፡፡
  8. ድርጅቱ ጨረታው የተሻለ አማራጭ ካገኘ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ስልክ ቁጥር

  1. 0930100318
  2. 0930100320
  3. 0966421242

 

Save Tender