Tender Detail

Tender Details


የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0023/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሽጣል፡፡


በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0023/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሽጣል፡፡

   

የተበዳሪው ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ  

 

የአስያዥ ስም

 

ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ

 

የንብረቱ አይነት

 

 

የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር

 

 

 

ጨረታው የሚካሄድበት

የጨረታው ሁኔታ  
ከተማ ቀበሌ የካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት      ቀን c¯ƒ  

ቦታ

   
1 አፍሮ አምክ ሶላርቴክ ኃ/የተ/የግል ማህበር ሜክሲኮ ተበዳሪው  

ሰንዳፋ በኬ

01 61/9/2005 3,000ካሜ  

ሶላር ፋብሪካ*

 

17,075,775.25

ሰኔ  16 ቀን 2018 ዓ.ም 4፡00-6፡00  

በቦታው ግቢ ውስጥ

 ድጋሚ የወጣ  
2 ወ/ሮ ንግስት ብርሃኑ ሰንዳፋ በኬ 01 111/3396/97 300ካ.ሜ መኖሪያ ቤት 1,276,242 ሰኔ  16 ቀን 2018 ዓ.ም 8፡00-10፡00 በቦታው ግቢ ውስጥ ድጋሚ የወጣ  

                                  ማሳሰቢያ

  1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ(C.P.O) በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
  2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፅው ቀን እና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል፡፡
  3. ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ታክስ፣ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፣ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል፡፡
  4. *ለጨረታ የቀረበው የፋብሪካ ሕንፃ እና በውስጡ የሚገኙትን በፀሐይ ሃይል ውሃ ማሞቂያ ማምረቻ መሳሪያዎች(Machines) ጭምር ያካትታል፡፡
  5. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡
  6. በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይቻላሉ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
  7. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡
  8. ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል፡፡
  9. በተራ ቁጥር 01 (አንድ) የተጠቀሰውን ጨረታ በተመለከተ ፣በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሰረት መስፈርቱን ለሚያሟላ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ/አሸናፊ/ ባንኩ በከፊል ብድር ሊያመቻች ይችላል፡፡ ባንኩ ብድሩን በማናቸውም ሁኔታ ለአሸናፊው ባይፈቅድ/ባይሰጥ አሸናፊው በዚህ የሀራጅ ደንብ የተቀመጡ ግዴታቸውን አያስቀርላቸውም፡፡
  10. ከፍተኛ የጨረታ ዋጋ የሰጠ ተጫራች አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ ፅሑፍ ከባንኩ ሲደርሰው ቢቻ ነው፡፡
  11. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111-704549 ወይም 0111-704038 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

ዳሸን ባንክ አ.ማ

Save Tender