Tender Detail

Tender Details

  • Company አፋቅ ኢስላማዊ የትምህርት ድርጅት
  • Address ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 4 የቤት ቁጥር 783 ቄራ በላይ እና ተስፋለም መኪና መሸጫ ፊት ለፊት ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline22 May 2026, 7:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-05-22 19:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

አፋቅ ኢስላማዊ የትምህርት ድርጅት ከ September 01/2024-December 31/2025 ሂሳቡን በ IPSAS የሂሳብ አሠራር መሠረት በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል።

አፋቅ ኢስላማዊ የትምህርት ድርጅት


የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

 

አፋቅ ኢስላማዊ የትምህርት ድርጅት ከ September 01/2024-December 31/2025 ሂሳቡን በ IPSAS የሂሳብ አሠራር መሠረት በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል።

ስለዚህ ማንኛውም ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፣

1.     የንግድ መለያ ቁጥር (TIN)

2.     የንግድ ምዝገባ ፍቃድ

3.     የታደሰ የንግድ ፍቃድ

4.     የብቃት ማረጋገጫ

5.     የሥራ ልምድ ማሳየት ወይም መረጃ ማቅረብ የሚችሉ

ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 (አምስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ከታች በተገለጸው የሥራ ሰዓት የመረጃቸውን ኦርጂናል እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ አፋቅ ኢስላማዊ የትምህርት ድርጅት ዋና ቢሮ በመቅረብ ወይም በኢሜል በመላክ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

ማስታወሻ

የሥራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ጠዋት ከ2:30 -1:30 ሲሆን ቅዳሜ ከ2፡30 -6፡30

ኢሜል፡- afakeducationalorg@gmail  

አድራሻ፡- ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 4 የቤት ቁጥር 783 ቄራ በላይ እና ተስፋለም መኪና መሸጫ ፊት ለፊት

 

አፋቅ ኢስላማዊ የትምህርት ድርጅት

Save Tender