Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ወልዲያ ሪጅን
  • Address ከደሴ ሰሜን 120 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኝ ከላሊበላ ደግሞ በደቡብ ምስራቅ : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 033-431-88-20
  • Website
  • Deadline16 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-04-16 00:00:00
  • Categories Textile, Garment & Leather

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የወልዲያ ሪጅን ለሰራተኞች የደንብ ልብስ ማሰፋት ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ወልዲያ ሪጅን


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር: EEU/WR/NCB/004/2018

 

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የወልዲያ ሪጅን ለሰራተኞች የደንብ ልብስ ማሰፋት ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ዝርዝሩም እንደሚከተለው ነው።

 

ተ.ቁ

የዕቃው አይነት

መለኪያ

ብዛት

1

ጃኬትና ሱሪ (ለቴክኒሻን)

በቁጥር

630

2

ቱታ

በቁጥር

29

3

ጋዋን

በቁጥር

12

 

1.     ተጫራቾች የታደስ ንግድ ፍቃድ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡና በመስኩ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው እንዲሁም የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው።

2.     ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሠነድ ለመግዛት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ገንዘብ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በኢ/ኤ/አገ/ ስም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000254834398 በማስገባትና የባንክ ደረሰኙን ወልዲያ ከተማ በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮ የኢ/ኤ/አገ/ ወልዲያ ሪጅን ሰፕላይ ቸይን ማኔጂመንት ንብረት እና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ቁጥር 15 በማቅረብ መግዛት ይችላል፡፡

3.     ተጫራቾች ብር 12,600 (አስራ ሁለት ሺህ ስድስት መቶ አርባ ብር ብቻ) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመረኮዘ የባንክ ጋራንቲ (Bid Bond) ማስያዝ አለባቸው።

4.     ተጫራቾች ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን መረጃዎች በማሟላት የጨረታ ሰነዳቸውን ጨረታው ከወጣበት መጋቢት 28 ቀን 2018 ቀን ጀምሮ በስራ ሰዓት እስከ ሚያዚያ 8 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ በስም በታሸገ ኢንቨሎፕ ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

5.     ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባይገኙም ሚያዚያ 8 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት በኢትዮጲያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ወልዲያ ሪጅን ወልዲያ ሪጅን የሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት ንብረት እና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ቁጥር 15 ይከፈታል፡፡

6.     ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

7.     ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 033-431-88-20 መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ወልዲያ ሪጅን

Save Tender

በቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምስራቅ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሎት-1 -ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ሎት-2፡ - የፅዳት ዕቃዎች ፣ሎት-3 የደንብ ልብስ፣ሎት-4 የተሽከር...

READ MORE
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 አስተዳደር ለ2019 በጀት ዓመት ለማሟያ የሚሆን በአንደኛ ዙር ያልተከናወኑ የሁለተኛ ዙር ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ጥቅል ደ...

READ MORE