Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ኮምቦልቻ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት
  • Address ኮምቦልቻ ከተማ : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 033-551-02-05
  • Website
  • Deadline18 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price400.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-04-18 00:00:00
  • Categories Textile, Garment & Leather

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የኮምቦልቻ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ2018 በጀት ዓመት ለዲስትሪክታችን ሰራተኞች የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ኮምቦልቻ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት


የብሔራዊ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 07/2018

 

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የኮምቦልቻ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ2018 በጀት ዓመት ለዲስትሪክታችን ሰራተኞች የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች በማሟላት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ።

1.     ተጫራቾች የ2018 ዓ.ም የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ እና የግብር ከፋይ ወረቀት ኮፒ ማቅረብ አለባቸው።

2.     የ2017 በጀት ዓመት ግብር ስለመክፈላቸው (Clearance) ማቅረብ የሚችሉ፣

3.     የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ (Bid Bond) የሚቀርበው ሎት ብር 70,000 (ሰባ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ CPO ከጨረታው ሰነድ ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ፡፡

4.     ተጫራቾች ዋጋ የተሞላበትን ፋናንሽያልና ቴክኒካል ሰነድ አንድ ኦርጅናል ሁለት ኮፒ በማድረግ በተለያየ ፖስታ በማሸግ በዕለቱ በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

5.     ጨረታው በአየር ላይ የሚቆየው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለተከታታይ 15 ቀናት የሚቆይ ሲሆን ጨረታው በ16ኛው የስራ ቀን ከሰዓት በ 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ ከቀኑ 4፡30 ላይ የሚከፈት ይሆናል፡፡

6.     ተጫራቾች በጨረታ ያሸነፉትን ዕቃ በኮምቦልቻ የመንገድ ጥገና ዲስትሪክት በዕቃ ግዥና አቅ/ንብ/አስተዳደር ዕቃ ግምጃ ቤት ድረስ ማቅረብ አለባቸው፡፡

7.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 400 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000322266678 ገቢ በማድረግ የገቢ ደረሰኝ ይዘው በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡

8.     የጨረታ መክፈቻ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም መ/ቤቱ ጨረታውን የመከፈት መብቱ የተጠበቀ ነው።

9.     ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 033-551-02-05፣ 033-551-22-68፣ 033-551-30-02 መጠቀም ይችላሉ፡፡

10. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የኮምቦልቻ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት

Save Tender

በቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምስራቅ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሎት-1 -ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ሎት-2፡ - የፅዳት ዕቃዎች ፣ሎት-3 የደንብ ልብስ፣ሎት-4 የተሽከር...

READ MORE
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 አስተዳደር ለ2019 በጀት ዓመት ለማሟያ የሚሆን በአንደኛ ዙር ያልተከናወኑ የሁለተኛ ዙር ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ጥቅል ደ...

READ MORE