Tender Detail

Tender Details

  • Company የቤነሸዋቡ የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር
  • Address ሀጂ ለገሠ ሸረፋ ህንፃ ላይ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ.407 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0911346765
  • Website
  • Deadline08 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-04-08 00:00:00
  • Categories Land, House, Building And Warehouse Rent

አክሲዮን ማህበራችን አንዋር መስኪድ ፊት ለፊት በተገነባው ህንፃ ስርያለውን ሁለት ወለል የፓርኪንግ ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡

የቤነሸዋቡ የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር


የመኪና ማቆሚያ /ፓርኪንግ/ አገልግሎት

ኪራይ ጨረታ፣

 

አክሲዮን ማህበራችን አንዋር መስኪድ ፊት ለፊት በተገነባው ህንፃ ስርያለውን ሁለት ወለል የፓርኪንግ ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም እነዚህን የፓርኪንግ ቦታዎች ጨረታውን አሸንፎ ወደስራ የሚገባ ማንኛውም ተጫራች እስከ መጋቢት 30/2018 ድረስ ብቻ የጨረታ ሰነዱን በአክሲዮን ማህበሩ ጽ/ቤት እንዲያስገባ እናሳውቃለን፡፡

 

ማሳሰቢያ፡-

1.     የጨረታ መዝጊያ መጋቢት 30 ጠዋት 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዕለቱ 4:30 በማህበሩ ፅ/ቤት ባለቤቱ ወይም ህጋዊ ወኪል በተገኙበት ይከፈታል፣

2.     ተጫራቾች ቦታውን በአካል ቀርቦ ለማየት ከመጋቢት 20 ጀምሮ ማየት ይችላሉ፣

3.     የጨረታ ማስከበሪያ CPO ያቀረቡትን ዋጋ በ6 ወር ተሰልቶ 5% ማቅረብ፣

4.     የተለየ የመወዳደሪያ መስፈርት ለሚያቀርቡ ተጫራቾች ቅድሚያ ይሰጣል፡፡

5.     አክሲዮን ማህበሩ ጨረታውን በከፊልም ይሁን በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

አድራሻ፡- ሀጂ ለገሠ ሸረፋ ህንፃ ላይ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ.407

ስልክ ቁጥር፡- 0911346765

ሳይቱን ለመጎብኘት ይህን ስልከ ይጠቀሙ 0911398433

 

የቤነሸዋቡ የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር

Save Tender