በየካ ክ/ከ የወ 01 ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት አመት በመንግስት ከተመደበለት ትሬዠሪና የውስጥ ገቢ መደበኛ በጀት በ2ኛ ዙር ብሄራዊ ግልፅ ጨረታ የተለያዩ ነገሮችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት (ለማስወገድ) ይፈልጋል፡፡
በየካ ክ/ከ የወ 01 ጤና ጣቢያ
የጨረታ ማስታወቂያ
በየካ ክ/ከ የወ 01 ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት አመት በመንግስት ከተመደበለት ትሬዠሪና የውስጥ ገቢ መደበኛ በጀት በ2ኛ ዙር ብሄራዊ ግልፅ ጨረታ የተለያዩ
1. መሳሪያዎች -20,000 cpo
2. ሲሲቲቪ ካሜራ =20,000
3. የደንብ ልብስ ስፌት =5,000
4. የደንብ ልብስ ግዥ =3.000
5. ኤሌክትሮኒክስ =10,000
6. የሚወገዱ መድሀኒቶችን 22,266
7. እንዲሁም ህትመቶችን 2,000
8. የአይዞሌሽን ክፍል ፓርቲሽን =100,000
9. vitamin D PT sample
10. የጽዳት እቃዎች 1,000
በጨረታ አወዳድሮ መግዛት (ማስወገድ) ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች
11. የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው የቲን እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ የዘመኑን ግብር የከፈሉ በመንግስት ግ/ን/አስ/ኤጀንሲ ድህረ-ገጽ ላይ በአቅራቢዎች ምዝገባ ዝርዝር የተመዘገቡ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
12. ለደንብ ልብስ ስፌት በዘርፉ ለተወዳዳሪነት የተፈቀደበት የምዝገባ ማስረጃቸውን ማቅረብ አለባቸው።
13. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር /ብቻ በመክፈል ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው በመሙላት እና ስም ፊርማና የድርጅቱን ህጋዊ ማህተም በማድረግ ዋናውንና ኮፒ በታሸገ ኤንቨሎፕ በተቋሙ የስራ ቀን 11፡30 ሰዓት ድረስ ከተቋሙ ግዥ ክፍል መውሰድ የምትችሉ ሲሆን የጨረታ ሰነዱ ላይ የሚጫረቱበትን ዋጋ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
14. ጨረታው የሚከፈተው ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በይፋ ይከፈታል፡፡
15. የውል ማስከበሪያ የምታሸንፍበትን አጠቃላይ የብር መጠን 10% ሲፒኦ ውል ስትገቡ ማስያዝ አለባችሁ።
16. ዋጋ ስትሞሉ አጠቃላይ የሞላችሁትን ዋጋ ድምር ማስቀመጥ ይጠበቅባችኋል፡፡
17. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
18. አሸናፊ ተጫራች ውል ከወሰደበት ጊዜ ጀምሮ በ7ቀን ውስጥ አጠቃላይ ጨረታ ላይ የወጡትን ዝርዝሮች ገቢ ማድረግ አለበት ነገር ግን በድርጅቱ መጓተት ምክንያት መ/ቤቱ ስራውን ለመስራት ቢቸገር ርምጃ ለመውሰድ የምንገደድ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
19. ጨረታ ጸንቶ የሚቆይበት ጊዜ ለ60 (ለስልሳ ቀን)
አድራሻ፡- ፈረንሳይ ወደ አርባ አንድ እየሱስ በሚያስገባው መንገድ ገባ ብሎ ከወረዳ 01 አስተዳደር ፅ/ቤት አጠገብ፡፡
ለበለጠ መረጃ፡- ስ.ቁ 0111-548454/0111-549680
በየካ ክ/ከ የወ 01 ጤና ጣቢያ
