የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ ሞቲቴ ፉራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት የተሊያዩ አላቂ ለቢሮ አገልገሎት የሚውሉ እቃዎችን እወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
MOTITE FURA PRIMARY HOSPITAL (ሞቲቴ ፉራ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል)
የጨረታ ማስታወቂያ
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ ሞቲቴ ፉራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት የተሊያዩ አላቂ ለቢሮ አገልገሎት የሚውሉ እቃዎችን እወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚህ መሠረት
ሎት 1 - አስቴሽነሪ እቃዎች ግዥ
ሎት 2- የጽዳት እቃዎች ገዥ
ሎት 3 - ኤሌክትሮኒክስ አቃዎች ግዥ
በገሰፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም
1. ተጫራቾች በመስኩ የ2018 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እንዲሁም የዘመኑ ግብር የከፈሉ እና ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡
2. የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ሰርተፍኬት እና የታከስ ከፋይነት ቲን ቁጥር ሊኖራቸው ይገባል፡፡
3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባንከ ቁጥር 1000372939398 በመከፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ሞቲቴ ፉራ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በፈለቀች ሆቴል በኮብልስቶን ገባ ብሎ በሚገኘው ሆስፒታል 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 42 ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) የሥራ ቀናት እሁድ እና ቅዳሜን ሳይጨምር ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡30 ከምሳ ሰዓት ውጪ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከሎት 1 እስከ ሎት 3 ላለው ብር 20,000 (ሃያ ሺ ብር) ሕጋዊ ከሆነው በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ግዴታ አለባቸው፡፡
5. ተወዳዳሪዎች የሚያቀርቡትን ሰነድ ዋናውና (ፋይናንሻል) እና ፎቶ ኮፒ (ቴክኒካል) ሰነዶቹን ለየብቻ በሰም በታሸጉ ፖስታ በማሸግ ከላይ በተጠቀሰው ቀን እና ቢሮ ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል፡፡
6. ጨረታውን የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ11ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ታሽጎ በእለቱ 9፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡ ይህ ቀን ቅዳሜ ወይም እሁድ ከሆነ ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚታሸግና የሚከፈትበት ቀን ይሆናል፡፡ በዓል ከሆን ደግሞ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ጨረታው ይከፈታል፡፡
7. የጨረታ አሸናፊ የሆነው አቅራቢ ድርጅት እቃዎችን በራሱ ትራንስፖርት ሆስፒታል ድረስ በማምጣት የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
3. ሆስፒታሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፈል የመሰረዝ መብቱ በሕግ
የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0462200046 ደውስው መጠየቅ ይችላሉ።
ከሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ ሞቲቴ ፉራ
መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል
