Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የታች አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0582730134
  • Website
  • Deadline28 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-03-29 00:00:00
  • Categories Metals And Metal Working , Vehicle tire , Used Items , Vehicle Spare Parts

በማ/ጎ/ዞን/የታች አ/ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት የግዥ ቡድን በወረዳው ሴክተር መስሪያ ቤት የተለያዩ ንብረቶች ተጠቅመው የተመለሱ የሚወገድ ንብረት በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለአሸናፊ ተወዳዳሪ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የታች አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በማ/ጎ/ዞን/የታች አ/ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት የግዥ ቡድን በወረዳው ሴክተር መስሪያ ቤት የተለያዩ ንብረቶች ተጠቅመው የተመለሱ የሚወገድ ንብረት በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለአሸናፊ ተወዳዳሪ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም-

1.     የጨረታ ማስከበሪያ 1% ማስያዝ የሚችል፣

2.     የሚወገዱ ጎማዎች እና ብረታ ብረቶች የመሸጫ መነሻ ዋጋ ተመን እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡

2.1   HZ የተሽከርካሪዎች ጎማዎች መነሻ ዋጋ 1/አንድ = 3,000 /ሶስት ሺ ብር/ ብቻ

2.2   ስቴል (ብረታ ብረት) መነሻ ዋጋ 1/አንድ ኪ.ግ = 64 /ስልሳ አራት ብር/ ብቻ

2.3   የተሽከርካሪ መለዋወጫ መነሻ ዋጋ 1/አንድ ኪ.ግ = 51.25 /አምሳ አንድ ብር ከ25/100 ብር ብቻ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ከታች/አ/ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7 በመምጣት የተሟላ የጨረታውን ዝርዝር ማስታወቂያና ሙሉ የጨረታ ሰነዱን ግዥ መፈፀም የምትችሉ እና ጨረታው ጋዜጣው ከወጣበት ከ16ኛው ቀን ጀምሮ በጨረታ ማስታወቂያው ላይ በተጠቀሰው ቦታ ቀንና ሰዓት የሚከፈት መሆኑንም ያሳውቃል፡፡

 

ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0582730134 / 0582730420

 

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የታች አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

Save Tender