Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል (Ethiopian Electric Power)
  • Address ኮተቤ ብረታ ብረት መሣሪያዎች ማምረቻ ፋብሪካ አካባቢ አቢሲንያ ባንክ ኪዳነምህረት ቅርንጫፍ ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-5-57-42-95
  • Websitehttps://www.eep.com.et/?lang=am
  • Deadline26 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price1000.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-03-26 00:00:00
  • Categories Printed Advertising Materials , Printing And Publishing

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የ2019 ዓ.ም የአዲስ ዓመት መቀበያ ህትመቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል፡፡

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል (Ethiopian Electric Power)


የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር EEP/NP/NCB/17/2018

 

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የ2019 ዓ.ም የአዲስ ዓመት መቀበያ ህትመቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፡፡

1.     ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፤ የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ የሆነ እና በግዥ ኤጀንሲው ድህረ ገጽ (eGP) የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገበ መሆን አለባቸው፡፡

2.     በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ ከላይ የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች በማያያዝ መወዳደር የሚችሉ ሲሆን ዝርዝር ሁኔታው በጨረታ ሰነዱ ውስጥ ይገኛል።

3.     ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ በስራ ሰዓት ኮተቤ ብረታ ብረት ፊት ለፊት በሚገኘው ዋና መ/ቤት ህንፃ ቁጥር-11 1ኛ የማይመለስ ብር 1,000.00 (አንድ ሺህ) በመክፈል እና የጨረታ ሰነዱን ህንፃ ቁጥር-9 1ኛ ፎቅ በሚገኘው ገንዘብ ተቀባይ ቢሮ ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 201 በመምጣት መውሰድ ይችላሉ።

4.     ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከተውን የአዲስ ዓመት መቀበያ ህትመቶች ግዥ የቴክኒካል እና የፋይናንሻል ሰነዳቸውን ለየብቻ በማድረግ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ቁጥር EEP/NP/NCB/17/2018 የሚል ምልክት በማድረግ ከታች በተቀመጠው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

No

 

Description

 

የጨረታ ዋስትና /ማስከበሪያ

 

የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት

 

የጨረታው መከፈት ቀንና ሰዓት

 

1

 

የአዲስ ዓመት መቀበያ ህትመቶች ግዥ

 

240,000.00 (ሁለት መቶ አርባ ሺህ ብር ከ00/100)

 

መጋቢት 17 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 ሰዓት

 

መጋቢት 17 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡30 ሰዓት

 

 

5.     ተጫራቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 011-558-06-27 መደወል ይችላሉ።

6.     ገዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

Save Tender