Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድ ቤት
  • Address ፒያሳ ዋስትና የንግድ ማዕከል 16ኛ ፎቅ ከግዥ ከፍል ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: ----------
  • Website
  • Deadline20 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-02-20 00:00:00
  • Categories Cleaning And Janitorial Equipment , Stationery Materials , Electronics Materials

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድ ቤት የፅዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እና የስቴሽነሪ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድ ቤት


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ 01/18

 

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድ ቤት የፅዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እና የስቴሽነሪ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች በሙሉ

1.     ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፤ የንግድ የምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ፤ የምዝገባ ሰርትፊኬት፣ የመንግስት ግዥ እና ንብረት አስተዳደር አቅራቢዎች ምዝገባ፣ የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር፤ የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርትፊኬት፣ በዘመኑ የታደሰ ግብር የከፈሉበት ማስረጃ (ታክስ ክሊራንስ) ማያያዝ ይኖርበታል፡፡

2.     ለሚወዳደሩባቸው የአገልግሎት አይነቶች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሁሉም ሎቶች ከታች በሠንጠረዡ ላይ የተጠቀሰውን በሲፒኦ ወይም በባንክ የተረጋገጠ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።

3.     ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በኢ/ያ በንግድ ባንክ ቁጥር 1000670020308 የጨረታ ሰነድ ለመግዛት የሚያስችል ለእያንዳንዱ ሎት ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ በማስገባት በተቋሙ መስሪያ ቤት ፒያሳ ዋስትና የንግድ ማዕከል 16ኛ ፎቅ ከግዥ ከፍል የጨረታ ሰነድ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

4.     የጨረታ ሰነድ አቀራረቡ አንድ ቴክኒካል ሰነድ ኦርጅናል አንድ ቴክኒካል ሰነድ ቅጂ፣ አንድ የፋይናንሻል ሰነድ ኦሪጅናል አንድ የፋይናንሻል ሰነድ ቅጂ፣ እንዲሁም ሲፒኦ ለብቻው በታሸገ ኤንቨሎፕ መሆን አለበት።

5.     ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ መግለጽ የሚችሉት የጨረታውን ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከአስፈላጊው ማስረጃ ጋር በማያያዝ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጨምሮ በሠንጠረዥ እስከ ተቀመጠው የመዝጊያ ቀንና ሰዓት ድረስ ብቻ ነው።

6.     ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ቢድ ቦንድ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /ሲፒኦ/ በማያያዝ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ከጨረታ ሰነዱ ጋር አሽገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

 

ተ.ቁ

የግዥው አይነት

ሎት

የጨረታ ማስከበሪያ

የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን

የጨረታ መዝጊያ ሰዓት

የጨረታ መክፈቻ ሰዓት

1.

የፅዳት እቃዎች

ሎት-1

20,000.00

የካቲት 13 2018

ጠዋት 4፡00 ሰዓት

ጠዋት 4፡30 ሰዓት

2.

ስቴሽነሪ እቃዎች

ሎት-2

20,000.00

የካቲት 13 2018

ጠዋት 4፡00 ሰዓት

ጠዋት 4፡30 ሰዓት

3.

የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች

ሎት-3

30,000.00

የካቲት 13 2018

ጠዋት 4፡00 ሰዓት

ጠዋት 4፡30 ሰዓት

 

7.     ተጫራቾች ከሎት-1 እስከ ሎት 3 ያሉት ዕቃዎች የተጠቀሱት ዕቃዎች ናሙና ማቅረብ ግዴታ ነው።

8.     ጨረታው ከላይ በተጠቀሱት ቀንና ሰዓት በግዥ ክፍሉ - 16ኛ ፎቅ ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሰነዱ ይከፈታል፡፡

9.     ተቋሙ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ይሁን በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድ ቤት

Save Tender